የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.35K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ ቻናል ስለ ሕይወታችን የምንወያይበት ሁላችንም ሀሳብና አስተያየት የምናካፍልበት ነው ፤ እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ ነገሮች ይለቀቁበታል።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4
2022-06-17 10:05:38
"ሰርግን ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ማድረግ ማለት 'ጌታ ሆይ በደስታዬ ቀን አትገኝ እንደ ማለት ነው።"
~ ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ ~
469 views07:05
2022-06-17 09:13:15
እውነተኛ የጸሎት ጥበብ ሰው እንዲማረው የሚደረገው እግዚአብሔር ራሱ እንዲጸልይ ባደረገው በዚያ ሰው ነው። በልማድ የሚደረግ ጸሎት ግን ያለ ጸጸት መንፈስ ስለሚቀርብ እግዚአብሔርን ደስ አያሰኘውም።
እግዚአብሔር የምትወድ ነፍስን ያለ ጸሎት ልትኖር አትችልም። እግዚአብሔር አምላክ ነፍስን ወደ እርሱ የሚያቀርባት ለእርሱ በምታቀርበው ጸሎት አማካይነት ነው። እግዚአብሔር ፍጹም የሆነውን የጸሎት ጥፍጥና የሚሰጠው ትሑት ለሆነው ብቻ ነው። ንጹሕ ሊሆን የሚችለው የትሑት ሰው ጸሎት ብቻ ነው።
| አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ |
444 views06:13
2022-06-11 10:23:55
690 views07:23
2022-06-11 08:20:07
ውድ መምህራችን እንኳን ደስስስስ አላችሁ
ጌታ እግዚአብሔር እናቱ ጋ መላዕክቱ ጋ መጥቶ ይባርክላችሁ
ክርስቶስን የሚሰብክ ትዳር ይኖራችሁ ዘንድ እንመኛለን።
622 viewsedited 05:20
2022-06-11 08:02:52
የሄኖክ ሃይሌ ሠርግ ላይቭ
545 views05:02
2022-06-10 17:13:13
በመምህር አቤል ተፈራ
@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
536 views14:13
2022-06-10 17:13:13
በመምህር አቤል ተፈራ
@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
487 views14:13
2022-06-10 17:13:13
በመምህር አቤል ተፈራ
@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
463 views14:13
2022-06-10 17:13:13
በ መምህር አቤል ተፈራ
@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
447 views14:13
2022-06-10 17:13:13
በመምህር አቤል
@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
391 views14:13