Get Mystery Box with random crypto!

ስኬትን የፈለገ የሰለፎችን መንገድ ይከተል

የቴሌግራም ቻናል አርማ skatnyefelgeyeselfochnmengedycet — ስኬትን የፈለገ የሰለፎችን መንገድ ይከተል
የቴሌግራም ቻናል አርማ skatnyefelgeyeselfochnmengedycet — ስኬትን የፈለገ የሰለፎችን መንገድ ይከተል
የሰርጥ አድራሻ: @skatnyefelgeyeselfochnmengedycet
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.63K
የሰርጥ መግለጫ

አዋቂዎች አይደለንም አህለል ቢደአ ግን አይሸውደንም
[]~ ሰለፍያ~[]
የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና
መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና
በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ
ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ
ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ
መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ!!
@umu_Anes_Aselefly_botአስተያየት ካለወት👌
https://t.me/skatnYefelgeYeselfochnmengedYcet

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-24 13:34:46 አዲስ ሙሀደራ


የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

«ኳስ መመልከትና የሚያስከትለው አደጋ በስፋት ተዳሶበታል።»

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
478 views10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 22:20:06 ባንዲራሽ ከፍ ይበል!!

ክብርና ዝናሽ ለአለም ይነገር፡
የነብዩ ኢስማኢል የሙሀመድ ሀገር፡
ግርማና ሞገስሽ የዑሁድ ተራራ፡
የነብዩ ወዳጅ ያ የጀነት ጎራ፡
የወህዩ መፍለቂያም ከአንች ጋር ነው ሒራ፡
ያለሽ ተአምራት አያልቅም ቢጠራ፡
በዝርዝር በወሳ ቢተረክ ቢወራ።
----------------------------------
ሶፋና መርዋ ደግሞም ሙዝደሊፋ፡
ሐጅ መተግበሪያው እንደት ነው አረፋ፡
በርቀት እያየሁ እያፈሰስኩ እንባ፡
ሀጀረል-አስወዱ ሆድን እያባባ፡
ቅዱሱ ቦታችን እንደምነው ከዕባ፡
-------------------------------------
ባንዲራሽ ከፍ ይበል!!

ለወደደሽ መልካም ለጠላሽ ሴራ አፍራሽ፡
የተዐምር ሀገር አምረሽ የተሰራሽ፡
ሁሌ ትርፋማ ሁኝ አይታይ ኪሳራሽ፡
በሔደሰሽበት ሁሉ ከፍ ይበል ባንድራሽ፡
የጠላሽ ይጠላ ሽንፈትን ይቀበል፡
ሁሌም በሔድሽበት ባንድራሽ ከፍ
ይበል፡
በኑረዲን አል አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
592 views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 20:15:46 እውቀት የሚገኘው ጸንቶ በመማር ነው።
――
አንዳንድ ሰው እውቀት ዝም ብሎ እንደ ቆሎ ተዘግኖ የሚሰጥበት ቦታ አለ ያሉት እስከሚመስለው ድረስ እንድሁ ከአንድ ቦታ ሌላ ቦታ በመሮጥ ጫመውን የሚጨርስ ፣እንድሜውን የሚፈጀው ብዙ ነው።እንደሁ ከአንድ መርከዝ ሌላኛ መርክዝ ሲበን አንድም ሳይዝ ሰልችቶ ይመለሳል።ሚድያ ላይ ያለው ደረሳም እንደ እብድ ውሻ ከዛ ከዚህ ሲሮጥ፤እንደ ቤት ኪራይ ካንዱ ግሩፕ ሌላኛው ግሩፕ ሲቀያይር አንድም ሳይዝ ይወጣል።ሌሽ ሀዛ!

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
337 views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 14:11:42 عن ابن عباس رضي الله عنهما قال :
قال محمد ﷺ :

((اطَّلَعْتُ فِي الجَنَّةِ فَرَأيْتُ أكْثَرَ أهْلِهَا الفُقَرَاءَ ، وَاطَّلَعْتُ فِي النَّارِ فَرَأيْتُ أَكثَرَ أهْلِهَا النِّسَاءَ))

رواه مسلم.
604 views11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 12:13:02 አድስ ሙሓደራ

ርዕስ
ዑለማዎች ሞት ታላቅ መከራ ነው

አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ(آل أبادر)

t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris
610 views09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 07:43:26   اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
አሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብ የአፋርኛ ቋንቋ የሱና ግሩፕ አባላቶች በሙሉ
   የግሩፕ አላማ ከትንሽ በመነሳት የተለያዩ የአቂዳ ኪታቦችን ማስተማር ነው አፋረኛ ቋንቋ ከዚህ በፊት እንድጀመር ጠያቂዎች ቢኖሩም አላህ ሲለው አሁን ላይ በኡስታዛችን ሙሀመድ አብዱ ለመጀመር ታስቧል እና ሁላችንም በምንችለው ለዚህ ግሩፕ ተገቢ የሆኖ ሰዎችን አቂዳቸውን መነሀጃቸውን ይማሩ ዘንድ ሊንኩን ሸር ና አድ በማድረግ ትብብር እናድርግ

https://t.me/shekmahamedabdu01
https://t.me/shekmahamedabdu01
660 views04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 11:30:31 ግቡ

https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
696 views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 22:10:39
ጁዳዎች ማዘዝ የምትፈልጉ እህቶች ቀድማች ከዚህ በታች ባሉድ አድራሻዎች አሳውቁኝ!
@Umu_Nayisi
@Umu_Nayisi

0530606479

ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል
t.me/umufewzan_asslefiya
361 views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 22:04:22 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም
   

የኪታቡ ርዕስ
  ➫➫➫➫➫➫

«ረውደቱል  ባዲኢን።»

(ክፍል (4)

በወድማችን ሰኢድ አቡ አብደላህ

https://t.me/skatnYefelgeYeselfochnmengedYcet

የኪታቡን pdf ለማግኘት
https://t.me/skatnYefelgeYeselfochnmengedYcet/3928
659 views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 22:01:09 Live stream finished (48 minutes)
19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ