Get Mystery Box with random crypto!

እውቀት የሚገኘው ጸንቶ በመማር ነው። ―― አንዳንድ ሰው እውቀት ዝም ብሎ እንደ ቆሎ ተዘግኖ የሚሰ | ስኬትን የፈለገ የሰለፎችን መንገድ ይከተል

እውቀት የሚገኘው ጸንቶ በመማር ነው።
――
አንዳንድ ሰው እውቀት ዝም ብሎ እንደ ቆሎ ተዘግኖ የሚሰጥበት ቦታ አለ ያሉት እስከሚመስለው ድረስ እንድሁ ከአንድ ቦታ ሌላ ቦታ በመሮጥ ጫመውን የሚጨርስ ፣እንድሜውን የሚፈጀው ብዙ ነው።እንደሁ ከአንድ መርከዝ ሌላኛ መርክዝ ሲበን አንድም ሳይዝ ሰልችቶ ይመለሳል።ሚድያ ላይ ያለው ደረሳም እንደ እብድ ውሻ ከዛ ከዚህ ሲሮጥ፤እንደ ቤት ኪራይ ካንዱ ግሩፕ ሌላኛው ግሩፕ ሲቀያይር አንድም ሳይዝ ይወጣል።ሌሽ ሀዛ!

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida