Get Mystery Box with random crypto!

ስለ እኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ silenatye — ስለ እኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ silenatye — ስለ እኛ
የሰርጥ አድራሻ: @silenatye
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 201
የሰርጥ መግለጫ

Bezi channel post yemnadergew yegnan hasab ena yewadednachewum negaroch new
@zekiamore
@silenatye

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-29 21:58:45 Melkam mishit goodnight guys
19 viewsΣΠΔT T , 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 21:53:56 እርግጠኛ ነኝ አሁን ሁልሽም
እየተጀናጀንሽ
ብርድ ልብስሽን ለብሰሽ አልጋ ውስጥ ነሽ
19 viewsΣΠΔT T , 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 21:11:33 # frinds
#frinds.......no zemta
#frinds.......no chachata
#frinds.......no masadadbe
#frinds.......no polatica
#frinds
#frinds
#frinds
https://t.me/BDfrinds
20 viewsΣΠΔT T , 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 17:35:10
Video
22 viewsΣΠΔT T , 14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 14:06:52 ከእለታት አንድ ቀን እንስሶች ጫካ ውስጥ ግብዣ ያዘጋጃሉ። በግብዣው መሀል ድንገት መጠጥ ያልቅባቸውና ሁሉም ይተክዛል። ከዛም ያው መጠጥ ማምጣት የግድ ስለሆነባቸው ለማምጣት ይስማማሉ። ግን ማን ይሂድ? ... ሁሉም ፈቃደኛ አልሆኑም... ስለዚህ እጣ ለማውጣት ተስማሙ።... እጣው ሲወጣ እጣው ኤሊ ላይ ዱብ....
ከዛም ኤሊ ሄደች።....
ረጅም ሰአታት አለፉ... ኤሊ ግን አሁንም የለችም። ከዛ በጣም ተናደው ሁሉም መሳደብ ይጀምራሉ።... ወዲያውኑም በሩ ተከፈተ... ማን ቢሆን ጥሩ ነው?... ኤሊ...በፈገግታ ሲቀበሉኣት እሷ ምን አለች መሰላችሁ.... ከተሳደባችሁ እንደውም አልሄድም.
31 viewsΣΠΔT T , 11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 08:38:47 ሁለት ቀን ደውሎላት በሶስተኛው ቀን አብራው ብታድር ስልኳን ማን ብሎ ያዘው...

#ኢንዶሚን
40 viewsΣΠΔT T , 05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 18:19:33 #መጣላት አለና:
ሚስጥር አትናገር።
#መታረቅ አለና፡
ክፉም አትናገር።
በዚህ አለም ኑሮ የሚሻለው ነገር
ብዙ ማዳመጥ ነው
ከብዙ መናገር!!
45 viewsΣΠΔT T , 15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 18:11:07 የስራ ቅጥር ማስታወቂያ


የስራ አይነት - ፀሀፊ
ፆታ - ሴት
እድሜ - 20-28
ልምድ - 0አመት
የስራ ሰአት - በቀን 5ሰአት
ደሞዝ - 5000ብር


ፆታ - ወንድ
እድሜ - 20-25
ልምድ - 20አመት
የስራ ሰአት - በቀን 14 ሰአት

-እንስሳትን ማውራት የሚችል
- በ1ኛው እና በ2ኛው የአለም ጦርነት የተሳተፈ እና ቢያንስ 5ሰው የገደለ
- 2ጎል በአለም ዋንጫ ላይ ያስቆጠረ
- በአክሱም እና በላሊበላ ግንባታ ላይ የተሳተፈ
- ከሂትለር ጋ ሰልፊ ፎቶ ያለው
- ዳይኖሰር የጋለበ
- የማቱሳላ ጎረቤት የነበረ
join us @silenatye
44 viewsΣΠΔT T , 15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 14:40:05


◉ Join Us, @silenatye


Ere shebaw temachagn endi aynet tiyake atayikgn
61 viewsΣΠΔT T , 11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 14:32:37
56 viewsΣΠΔT T , 11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ