Get Mystery Box with random crypto!

ከእለታት አንድ ቀን እንስሶች ጫካ ውስጥ ግብዣ ያዘጋጃሉ። በግብዣው መሀል ድንገት መጠጥ ያልቅባቸው | ስለ እኛ

ከእለታት አንድ ቀን እንስሶች ጫካ ውስጥ ግብዣ ያዘጋጃሉ። በግብዣው መሀል ድንገት መጠጥ ያልቅባቸውና ሁሉም ይተክዛል። ከዛም ያው መጠጥ ማምጣት የግድ ስለሆነባቸው ለማምጣት ይስማማሉ። ግን ማን ይሂድ? ... ሁሉም ፈቃደኛ አልሆኑም... ስለዚህ እጣ ለማውጣት ተስማሙ።... እጣው ሲወጣ እጣው ኤሊ ላይ ዱብ....
ከዛም ኤሊ ሄደች።....
ረጅም ሰአታት አለፉ... ኤሊ ግን አሁንም የለችም። ከዛ በጣም ተናደው ሁሉም መሳደብ ይጀምራሉ።... ወዲያውኑም በሩ ተከፈተ... ማን ቢሆን ጥሩ ነው?... ኤሊ...በፈገግታ ሲቀበሉኣት እሷ ምን አለች መሰላችሁ.... ከተሳደባችሁ እንደውም አልሄድም.