#መጣላት አለና: ሚስጥር አትናገር። #መታረቅ አለና፡ ክፉም አትናገር። በዚህ አለም ኑሮ የሚሻለው ነገር ብዙ ማዳመጥ ነው ከብዙ መናገር!! 45 viewsΣΠΔT T , 15:19