Get Mystery Box with random crypto!

Shewa press

የሰርጥ አድራሻ: @showapress
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.12K

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-11 20:45:16
ሸዋ የጠላት መጋኛ

ለጠላትም ለወዳጅም ይወቁት የሸዋ ፋኖ በቅርብ ቀን በአንድ ዕዝ ይመጣል።

@showapress
10.5K views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 16:52:59
የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ ከባለ ቀይ ቦኔቱ የማረከው መሳሪያ

@showapress
9.7K viewsedited  13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 13:30:59
በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ በፕሮፌሰር አስራት ሻለቃና ናደው ሻለቃዎች በጥምረት በተሰራ ልዩ ኦፕሬሽን የተያዘው የደብረብርሃየን ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት በሸዋ ሸለቆዎች መሃል መግለጫ ሰቷል !! ታላቁን የአማራ ህዝብ ይቅርታ ብሏል !! የነፃነት ታጋዮቹን ፋኖዎች ልባዊ አድንቆትና ምስጋና አድርሷል ።

@Showapress
10.5K views10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 06:42:41 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል

@Showapress
11.2K views03:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 08:54:48
Unity is power

@showapress
14.8K views05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-28 18:35:24 የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ዋና አዛዡን ዋርካው ምሬ ወዳጆን አድርጎ መረጠ

በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም የምስራቅ አማራ ፋኖ እና የወሎ ዕዝ ፋኖ ውህደት ፈጽሟል።

ውህደቱ ከተፈፀመ በኋላ የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ዋና አዛዡን ዋርካው ምሬ ወዳጆን፣ ምክትል አዛዡን ደግሞ ኮረኔል ፈንታሁን ሙሃቤን አድርጎ መርጧል።

ከወራት በፊት የተጀመረውና ሚያዚያ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ውህደቱን ለመፈፀም የተጀመረው ንግግር በዛሬው ዕለት ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ውህደት በመፈፀም፤ ቀሪ የዕዙን መዋቅራዊ አደረጃጀት በቀጣይ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ላይ ተደርሷል።

@showapress
13.2K viewsedited  15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-26 20:50:39
ወሎ ቤተ _አማራ ፋኖ

የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ እንደሌሎቹ የፋኖ ዕዞች ባስቸኳይ ዕርዳታ ይደረግለት!!

@showapress
15.1K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-26 10:01:59 "ጥፋት እንጅ ክህደት በአማራ ህዝብ ላይ አንፈጽምም"።

ምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ
17/08/2016

ከሃያ አምስት በላይ የአድማ ብትና አባላት የምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ አሳምነው ጽጌ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።ከተቀላቀሉ በኋላም እኛ እውነት ነው አማራ ህዝብ ዘንድ ጥፋት አጥፍተናል ነገር ግን ክህደት አልፈጸምንም።

ከነገ ዛሬ ይለውጣል ብለን በተለይ የአማራ የወሰን ጥያቄዎችን ያስከብራል ብሎም ከአማራ ህዝብ ጎን ይቆማል ያለው የብልጽግና አመራር ራሱን ለሆዱ ሽቶ መሬቱም ለዳግም ወረራ ዳርጎ የአማራን ህዝብ ዳግም ለባርነት አሳልፎ ሊሰጥ እንደሆነ ዘግይተን ብንረዳም ዛሬ ግን ከተከበረው የአማራ ፋኖ ጋር ተቀላቅለናል።

ወደፊትም የትኛውንም ግዳጅ ለመወጣት ዝግጁ መሆናችንን መላው የአማራ ህዝብ ሊረዳልን ይገባል ብለዋል።
በተደጋጋሚ የወራሪው ስርአት ዙፋን ጠባቂዎችም ከቀን ወደ ቀን ወደ ፋኖ እየተቀላቀሉና ግዳጅ እየፈጸሙ ይገኛሉ።

በደቡብ ወሎና በሰሜን ወሎ ዞን የሚንቀሳቀሰው የምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ ከሁሉም በተለዬ መልኩ የአንድነቱን ጉዳይ አበክሮ እየሰራና ጥሩ ሂደት ላይ መሆኑን አብክሮ መግለጽ ይፈልጋል።

ጓዶች የሞቱለትን አላማ ከግብ እናደርሳለን!!

ምስራቅ አማራ ፋኖ



12.4K viewsedited  07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-24 17:06:39 የአማራ ፋኖ በጎንደር ወደ አንድ አደረጃጀት መጥቷል

የአማራ ፋኖ በጎንደር እና የጎንደር እዝ ወደ አንድ በመምጣት አብረው ለመስራት ወስነዋል።

@showapress
12.3K views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-24 16:39:59
በሸዋ የባህር ሃይል ጦርነት
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ነበልባሎች ሻወር እያሰወሰዱት ነው

@Showapress
13.5K viewsedited  13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ