Get Mystery Box with random crypto!

የደስታ ዕንባ #በህዳሴ ሰማይ ስር እንዲህ ፈሷል። #ETHIOPIA አባይ (ህዳሴ ግድብ) ባልገባ | Sheger Mass Transport Service Enterprise

የደስታ ዕንባ #በህዳሴ ሰማይ ስር እንዲህ ፈሷል።

#ETHIOPIA አባይ (ህዳሴ ግድብ) ባልገባቸው የተወቀስንበት! በዓለም አደበባይ ያለ እኛ እርዳታ አይችሉም ተብለን የተገፋንበት! የሃሰት ትርክት ይዘው ለመውቀስ የሃገራት ርብርብ የተስተዋለበት! በአረብ ሚዲያዎች የተብጠለጠልንበት ነበር

ግና ዛሬ የያዝንው እውነት፣ ትጋታችን እና ፅናታችን የአይችሉምን መንፈስ ሰርዞ ህብረ ብሄራዊነትን አጎልብቶ፣ የዘመን ጀግንነትን አሳይቶ እንዲህ በደስታ አባይ ሞልቶ ፈሰሰ
ብርሀንም፣ እድገትም፣ ለውጥም አየን። እንኳን ደስ ያለን ።
#sheger_bus