Get Mystery Box with random crypto!

#ሸገር በበጀት አመቱ ያከናወናቸውን ተግባራቶች እና የ2015 ዓ,ም እቅዱን አቀረበ። የአዲስ አ | Sheger Mass Transport Service Enterprise

#ሸገር በበጀት አመቱ ያከናወናቸውን ተግባራቶች እና የ2015 ዓ,ም እቅዱን አቀረበ።

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ተጠሪ ተቋማቶች በበጀት ዓመቱ ያከናውኗቸውን ተግባራቶችን ለመገምገም በኢሊያና ሆቴል በጠራው ውይይት ላይ
#የሸገር_የብዙሃን_ትራንስፖርት_አገልግሎት_ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ቢተው ደመላሽ የጅርጅቱን የአመት ጉዞና የአዲሱን በጀት ዓመት ዕቅድ አቅርበዋል።
#sheger_bus