Get Mystery Box with random crypto!

#ለነባር_የሸገር_ደንበኛ_ተማሪ_ወላጆች_በሙሉ ለውድ ነባር የሸገር ተማሪ ወላጆች ለምዝገባ ስትመ | Sheger Mass Transport Service Enterprise

#ለነባር_የሸገር_ደንበኛ_ተማሪ_ወላጆች_በሙሉ

ለውድ ነባር የሸገር ተማሪ ወላጆች ለምዝገባ ስትመጡ ማሟላት ከሚገባችሁ ውስጥ አካተን ባለማሳወቃችን ይቅርታ እየጠየቅን ለምዝገባ ስትመጡ የ2015 ዓ.ም የሁለት ወር ቅድሚያ ክፍያ በባንክ ስለ ማስገባታችሁ ደረሰኝ ይዛችሁ ለምዝገባ እንድትቀርቡ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
#sheger_bus