Get Mystery Box with random crypto!

#ኢትዮጵያ_አመስግናለች_ተመስግናለች #ETHIOPIA ኢትዮጵያ በአለም አደባባይ ከፍ ያ | Sheger Mass Transport Service Enterprise

#ኢትዮጵያ_አመስግናለች_ተመስግናለች

#ETHIOPIA
ኢትዮጵያ በአለም አደባባይ ከፍ ያደረጓት ልጆቿን ከፍ አድረጋ ተቀብላለች።

"እኛም ኮራን በናንተ" #የምር_ኮራን_በእናንተ

ጀግና ስም አስጠሪ የሚያበቅለው ማህፀንሽ ዛሬም ለሚሊዮኖች ኩራት እና ድምቀት የሆኑ ልጆችን አብቅሎ ከፍ ብለን እንድንታይ አደረጉን።

ሃገሬ ኩራትሽ በአለም ሰማይ ላይ ከፈ ብሎ ይታይ!
ባንድራሽ በሌሎች አናት ላይ ደምቆ ይውለብለብ።
#sheger_bus