Get Mystery Box with random crypto!

#አውቶቡስን_የሚያናግሩ_ሞያተኞች የስራ ትጋታቸውን ልብሳቸው ይናገራል! በየቀኑ አውቶቡሶችን በማ | Sheger Mass Transport Service Enterprise

#አውቶቡስን_የሚያናግሩ_ሞያተኞች

የስራ ትጋታቸውን ልብሳቸው ይናገራል! በየቀኑ አውቶቡሶችን በማናገር ቴክኒካል መፍትሄ ያመቻቻሉ።

እጃቸው በጥንካሪ አይታማም ። ከእያንዳንዱ አውቶቡስ ጀርባ በሞያው የተካኑ የቴክኒክ ሞያተኖች አሉ ክብር ለእናንተ ይሁን።
#sheger_bus