Get Mystery Box with random crypto!

☞የምስራች፥ አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህባቢ ቶታል በሚገኘው የሸይኽ ዐብዲላህ | ሻሚል - shamil

የምስራች፥

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህባቢ ቶታል በሚገኘው የሸይኽ ዐብዲላህ መርከዝ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ8–10 ሰኣት ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ደውራ ተዘጋጅቷል ሁላችሁም በመምጣት እንድትሳተፉ እጠይቃለው።

አዘጋጅ፦ኡስታዝ ሐምዛ
የሚቆይበተ ግዜ ፦አምስት ቀን
ሰኣት፦8–10
ፆታ፦አይለይም
እርዕስ፦ስለ ሙስሊሞች ዐቂዳህ


ሼር አድርጉት

ለበለጠ መረጃ፦

@nadiyanaduu
@nadiyanaduu



https://t.me/asedullahh