ማለትም እኛ ሙስሊሞች የሀዘን ቀን አውጀን ማክበርን እስልምና አላስተማረንም በተቃራኒው አሏህ ለዋለልን ፀጋ ግን ደስታችንን መግለፃችንና በተለያዩ ዒባዳዎች ምስጋናን ማድረስ በሸሪዐው የመጣ ነው። አቤት አገላለጽ!አል ሓፊዙ አስሲዩጢይን አሏህ ይዘንላቸውና ባጭር ገለፃ ግልጥልጥ አረጉልን፡፡ እና የመውሊድ ናፋቂዎች...መውሊድን ስናከብር የውልደታቸውን እንጅ የሞቱበትን እንዳልሆነ ለታች ሰፈሮች አስረዱልኝ! #መስከረም 15 በሚሊኒየም አዳራሽ ሚሊዮኖች ሆነን እናከብረዋለን! በኢብኑ ሀበሺይ 197 views05:09