Get Mystery Box with random crypto!

አል-Klem 👏 የሀድራ ጀማ👏

የቴሌግራም ቻናል አርማ selimwla — አል-Klem 👏 የሀድራ ጀማ👏
የቴሌግራም ቻናል አርማ selimwla — አል-Klem 👏 የሀድራ ጀማ👏
የሰርጥ አድራሻ: @selimwla
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.04K
የሰርጥ መግለጫ

ረሱል ሰ.ዐ.ወ
በዚህ ቻናል @ደርሶች
ለሰርግ ከፈለጉ📨ን= @Meba65@
mnzuma
@ሲራ
@ ሀያቱ ሶሀባ
ያገኛሉ በተጨማሪም ሰኞ &hamus በተለየ ኢሽቅ ያገኙናል 📨📩
@Meba_juni_bot
@SeliMwla

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-06-30 22:22:23 ሴቶች ጀሀነም ውስጥ ለምን በዙ?

ሴቶች ጀሀነም ውስጥ የበዙበትን ምክንያት ከአንድ አዝናኝ እና አስተማሪ ታሪክ ጋር የቀረበ አጭር ድምፅ. (ከሪያዱ-ሷሊሒን ደርስ ላይ የተወሰደ)
°
በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
___ #Hemiaoo
SHARE
https://t.me/Meba56
https://t.me/Meba56
131 views_´Meba~° , edited  19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 18:23:20 ሐቢቢ !
ያላስተዋል ነው ነገር ምን እንደሆነ ልንገራችሁን ? እኛ ያለንበትን የችግር ሁኔታ እንዲለወጥ እንፈልጋለን ፡፡ አላህ ሱብሀነ ወተአላ ግን እኛን በበርካታ የችግር አይነቶች ውስጥ እኛን በማሳለፍ ትምህርት አግኝተን እንድንለወጥበት ይፈልጋል ፡፡ በርግጥ አላስተዋልን ይሆን እንጂ ችግር ይለውጣል እንጂ አይገድልም ፡፡ ያስተምራል እንጂ አይሰብርም

https://t.me/SeliMwla
https://t.me/SeliMwla
172 views_´Meba~° , edited  15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 18:34:37 ሸውቀን ኢለሊቃ
ዋአና ዋአና ዋአና ወዘምዘም


#MGERGBIYA

@Meba56

@Meba56
162 views_´Meba~° , 15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 20:01:22 ​ ጓደኝነት ዋጋ የሚኖረው ስትውደው ብቻ የሚውድህ ሳይሆን ፡ ስትደስት ብቻ አብሮህ የሚሆን ስትጠላውም ከጥላቻ ስሜት አልፎ ይቅር የሚልህ ሲከፋህም አብሮህ የሚሆን ነው። ግን ምን ያደርጋል ሁሉም የራሱን ስሜት ብቻ የዳምጣል ስትደስት አብሮህ ይሆናል ሲከፋህ ትቶህ ላሽ ይላል... ግን ምንም ቢሆን ሁልጊዜም አንት ለስዎች መልካም ሁን ፈገግታህን አትንፈጋቸው፡፡ ምናልባት አምላክ ከነሱ የተሻለ ስላንተ የሚጨነቅና የሚያስብልህን ጓደኛ ይስጥህ ይሆናል
#መልካም_Msht

@SeliMwla
198 views_´Meba~° , 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 20:01:22 ሼህ አብድልወሀብ

አሰላም አለይኩም ያነቢ
ያሀያተ ሩሂ ወቀልቢ


@SeliMwla


@SeliMwla


@SeliMwla

@SeliMwla
148 views_´Meba~° , 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 20:01:22 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና፡፡ ነውርንም አትከታተሉ፡፡ ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን? (መብላቱን) ጠላችሁትም፤ (ሐሜቱንም ጥሉት)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡
ሱረቱል አል ሁጅራት ምዕራፍ 12

መልካም ቀን

@SeliMwla
#Join
@SeliMwla
132 views_´Meba~° , 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 22:32:37 #እህቴ_ሞደልሽ_ይህች_ናት
~~~~

ሀፍሳ ብንት ሲሪን አሏህ ይዘንላት እንዲህ ትላለች፡–

#እናንተ_ወጣቶች_ሆይ
#በወጣትነታችሁ_ከነፍሶቻችሁ መልካምን ነገር ያዙ፤
#እኔ_በአሏህ_እምላለው_መልካምን_ስራ መስራትን የሚመስል ነገር የለም በወጣትነት እንጂ

[[ﻗﺼﺮ ﺍﻷﻣﻞ ﺍﺑﻦ ﺃﺑﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ]]

ﻣﺆﻟﻒ : ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ بن ﻣﺤﻤﺪ بن ﻋﺒﻴﺪ ﺍﻟﺒﻐﺪﺍﺩﻱ
[[ ﺃﺑﻮ ﺑﻜﺮﺍﺑﻦ ﺃﺑﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ]]

በቴሌግራም ይ ላ ሉን!


@Meba56
@Meba56
@Meba56
•°•… …
172 views_´Meba~° , edited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 22:32:37 ★::::::::::::'እዉነተኛ ደስታ:::::::::::★

«እውነተኛ ደስታን ለማግኘት ከፈለጋችሁ አላህን ከሚያፈቅሩት ሰዎች ውስጥ ሁኑ።

እጅግ ባለ ፀጋ ብሎ ማለት የመኖሩ አላማ የአላህን ፍቅር ማግኘት የሆነ ሰው ነው» ። አላህ የእሱን ውዴታ ይስጠን አሚን #ሼር

በቴሌግራም ይ ላ ሉን!


@Meba56
@Meba56
@Meba56
•°•… …
158 views_´Meba~° , edited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 19:21:21
#Al_Klem_Jmam_ymwlidu_dmket_Nachew

#Edayamltachu_Eishk_ynafkew_hula
233 views_´Meba~° , edited  16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 21:19:35 እኔም ወደድኩአት ማንም ቢጠላት ከዚ ቡሀላ እሱኣ ናት
ውዴ


@SeliMwla
#Join
@SeliMwla
214 views_´Meba~° , 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ