Get Mystery Box with random crypto!

#እህቴ_ሞደልሽ_ይህች_ናት ~~~~ ሀፍሳ ብንት ሲሪን አሏህ ይዘንላት እንዲህ ትላለች፡– #እና | አል-Klem 👏 የሀድራ ጀማ👏

#እህቴ_ሞደልሽ_ይህች_ናት
~~~~

ሀፍሳ ብንት ሲሪን አሏህ ይዘንላት እንዲህ ትላለች፡–

#እናንተ_ወጣቶች_ሆይ
#በወጣትነታችሁ_ከነፍሶቻችሁ መልካምን ነገር ያዙ፤
#እኔ_በአሏህ_እምላለው_መልካምን_ስራ መስራትን የሚመስል ነገር የለም በወጣትነት እንጂ

[[ﻗﺼﺮ ﺍﻷﻣﻞ ﺍﺑﻦ ﺃﺑﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ]]

ﻣﺆﻟﻒ : ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ بن ﻣﺤﻤﺪ بن ﻋﺒﻴﺪ ﺍﻟﺒﻐﺪﺍﺩﻱ
[[ ﺃﺑﻮ ﺑﻜﺮﺍﺑﻦ ﺃﺑﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ]]

በቴሌግራም ይ ላ ሉን!


@Meba56
@Meba56
@Meba56
•°•… …