Get Mystery Box with random crypto!

​ ጓደኝነት ዋጋ የሚኖረው ስትውደው ብቻ የሚውድህ ሳይሆን ፡ ስትደስት ብቻ አብሮህ የሚሆን ስትጠላ | አል-Klem 👏 የሀድራ ጀማ👏

​ ጓደኝነት ዋጋ የሚኖረው ስትውደው ብቻ የሚውድህ ሳይሆን ፡ ስትደስት ብቻ አብሮህ የሚሆን ስትጠላውም ከጥላቻ ስሜት አልፎ ይቅር የሚልህ ሲከፋህም አብሮህ የሚሆን ነው። ግን ምን ያደርጋል ሁሉም የራሱን ስሜት ብቻ የዳምጣል ስትደስት አብሮህ ይሆናል ሲከፋህ ትቶህ ላሽ ይላል... ግን ምንም ቢሆን ሁልጊዜም አንት ለስዎች መልካም ሁን ፈገግታህን አትንፈጋቸው፡፡ ምናልባት አምላክ ከነሱ የተሻለ ስላንተ የሚጨነቅና የሚያስብልህን ጓደኛ ይስጥህ ይሆናል
#መልካም_Msht

@SeliMwla