Get Mystery Box with random crypto!

አዝማች መድረክ ተወዳጅዋን ረድኤት ተረፈን ይዞ በአይነቱ የመጀመሪያው የሆነ የግጥም ኮንሰርት ሰኔ3 | ነገረ መፃህፍት 📚📗📓📖

አዝማች መድረክ ተወዳጅዋን ረድኤት ተረፈን ይዞ በአይነቱ የመጀመሪያው የሆነ የግጥም ኮንሰርት ሰኔ30 በአለም ሲኒማ አሰናድቶ ጋብዟቹዋል! እንዳያመልጦ!
የመግብያ ቲኬት ዋጋ
-መደበኛ 200ብር
-VIP 400
የመግብያ ቲኬት መሸጫ ቦታዎች
-አለም ሲኒማ
-እናት ባንክ ካዛንቺስ እና ሜክሲኮ ቅርንጫፎች
-ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ህንጻ 7ኛ ፍሎር
-ሽፍታ ፉድስ
-ዋልያ የመጽሃፍት መደብር 4ኪሎ
-ጃፋር የመድሃፍት ቤት ሜክሲኮ

#አዘማች #የግጥምኮንሰርት #ረድኤትተረፈ #የጥበብምሽት #ሰኔ30 #ሙዚቃ #ውዝዋዜ #ሰዕል #ትወና #አርቲስት #ኮንሰርት #Azmach #poetryconcert #Art #Music #artist #LivePerformance #Concert #July7