ልዩነትህ ያምራል ግን ከመፈልፈል አያድንህም! (አሌክስ አብርሃም) የመጀመሪያዋ ጥቁር ፍሬ ወደእሳት ስትወረወር ምናገባኝ እኔ ነጭ ነኝ.. እኔ ቀይ ነኝ ካልክ ፍሬ ነገሩን ረስተህ በተቀባኸው ማንነት እየተመካህ ነው! ሲጀመር ልዩነትህ የሚጎላው የክብር ልብስህ ተገፎ ስትራቆት ነውና የክብር ልብስህ እሱም((ሰብአዊነት)) ሲገፈፍ ለምን በል!! ይመለስልህ አይመለስልህ ሌላ ጉዳይ ነው ...ቢያንስ ግን "ለምን?" በል! 492 viewsedited 08:47