Get Mystery Box with random crypto!

Safaricom Ethiopia PLC

የሰርጥ አድራሻ: @safaricom_ethiopia_plc
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 40.19K
የሰርጥ መግለጫ

Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹✅
This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel!
Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more.
Join the Safaricom Ethiopia family, today!

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-12 13:02:02
ቀያዮቹ ሰይጣኖች በኦልድ ትራፎርድ የአርሰናልን የዋንጫ ተስፋ ያጨልሙታል? እስቲ ኮመንት ላይ እንገምት! ባልተገደበ ዕለታዊ ጥቅል የኳስ ጨዋታውን በቀጥታ እንከታተል!

ልዩ ልዩ የኢንተርኔት ጥቅሎችን ከ M-PESA ሳፋሪኮም APP ላይ በመግዛት 50% ተጨማሪ ዳታ አግኝተን በነጻ ከሳፋሪኮም ወደ ሳፋሪኮም እንደዋወል!
ዳታ እንግዛ! በነጻ እንደዋወል!

የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom
#safaricomEthiopia #FurtherAheadTogether
6.3K views10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 11:08:01
መልካም እሁድ! እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ፈጣን እና አስተማማኝ 4G ኔትዎርካችን ይዘን ወበሪ፣ ሙካቱሪ -ለሚ ፣ ኩፍ ካሳ ፣ ፈተና ጀጁ ፣ ጎሃን፣ ሲሪቦ ፣ ሎዴ ለመፎ፣ ጨለለቃ ፣ ሃሬሆ ፣ መልካ ቁንጡሬ ፣ ቡልቢሎ ፣ ክምር ድንጋይ፣ ነፋስ መውጫ፣ ክምር ድንጋይ - ሳሊ ፣ ፍላቂት ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት ወደፊት እንደቀጥል!

በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በፈጣኑ የሳፋሪኮም 4G ኔትዎርክ አሁንም በአብሮነት ወደፊት!

በቀጣይ የት ከተማ እንምጣ? እስቲ ኮመንት ላይ አጋሩን!
#SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether
5.7K views08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 06:27:26
መልካም የእናቶች ቀን! ውለታቸው ተከፍሎ የማያልቀው እናቶቻችንን የምንጠራበትን የቁልምጫ ስም ኮመንት ላይ እናስቀምጥ፤ እማዬ፣ እማ ፣ እናቴ... የእናንተስ?

በዚህ ቀን መልካም ምኞታችንን እንግለፅላቸው! ክብር ለእናቶቻችን!

#mothersday #MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #Furtheraheadtogether
5.8K views03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 13:01:55
ከተመረጡ ባንኮች ወደ M-PESA ገንዘባችንን በማስተላለፍ እስከ 50 ብር ተመላሽ ስጦታን እናግኝ።

M-PESA ላይ እንመዝገብ፣ በM-PESA እንገበያይ!

የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether
6.6K views10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 10:00:31
መልካም ዜና ከሳፋሪኮም!

አዲሱን የሳፋሪኮም የቴሌ ድምፅ ጥቅሎችን በመጠቀም ከሳፋሪኮም ወደ ቴሌ እንደውል! እንዲሁም በነፃ ከሳፋሪኮም ወደ ሳፋሪኮም እንደዋወል!

በዕለታዊ፣ በሳምንታዊ እንዲሁም በወርሃዊ አማራጮች የቀረቡትን እነዚህን ጥቅሎች በመግዛት እንደልብ እንደዋወል!

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.
mpesa.lifestyle

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#Furtheraheadtogether
6.1K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 07:50:07
ፋሲካን ከእኛ ጋር!

ለዳግማይ ትንሳኤ ዝግጅት እንዴት ነው? ዛሬ ግንቦት 3 በአዲስ አበባ በአዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒያለም፣ ወሎ ሰፈር ፣ ጀሞ እንዲሁም በመስቀል ፍላወር የሚገኙትን አራቱን ሱቆቻችንን በመጎብኘት እና በM-PESA APP በመገበያየት ለበዓሉ ያዘጋጀናቸውን ልዩ ልዩ ስጦታዎችን እናሸንፍ!

የሽልማቱ የመጨረሻ ቀን ዛሬ ስለሆነ እንፍጠን! አሁኑኑ የሳፋሪኮም ሱቆችን እንጎብኝ!

የሽልማቱ አሸናፊዎች የሚሆኑት፡-
የመጀመሪያዎቹ 4 የሳምሰንግ S24 ገዢዎች
የመጀመሪያዎቹ 8 የራውተርና የሜጋ ጥቅል ገዢዎች
እንዲሁም የመጀመሪያዎቹ 40 የቅመም MiFi M100 ገዢዎች የበዓል ሽልማቶቹ ባለቤት ይሆናሉ!

ሽልማቱ ቅድሚያ ለመጡ ደንበኞቻችን ስለሚሆን ፈጥነን ወደ ሳፋሪኮም ሱቆች እናቅና! በበዓል ልዩ ልዩ ስጦታዎች እንበሽበሽ!

መልካም በዓል!

#easter #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #FurtherAheadTogether
5.8K viewsedited  04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 18:21:48
ተቀበል!

እስቲ የአዝማሪ ግጥሙን ጨርሰን የ200 ብር ሽልማታችንን እንውሰድ ፤ ይመቻችሁ!

M-PESA ላይ እንመዝገብ፣ በM-PESA እንገበያይ!

የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #FurtherAheadTogether
6.3K views15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 15:02:46
ፏ በአርብ!

ለልዩ የፋሲካ የዳታ ጥቅላችን ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው! የ25 ብር ዕለታዊ የዳታ ጥቅል ዛሬውኑ በመግዛት ተጨማሪ 500ሜባ እናግኝ! ይህንን ዕለታዊ የዳታ ጥቅል ለውዳጅ ዘመዶቻችን በመላክ ቀኑን ሙሉ እንንበሽበሽ! እንዲሁም ከሳፋሪኮም ወደ ሳፋሪኮም በነጻ እንደዋወል!

#Easter #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #FurtherAheadTogether
6.6K views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 12:02:59
ፏ በአርብ!

እንመልስ! እንሸለም! ትክክለኛውን መልስ ለሚያገኘውና ብዙ ላይክ ላላቸው 3 ሰዎች የ100 ብር ካርድ እንሸልማለን!

ልዩ ልዩ የኢንተርኔት ጥቅሎችን ከ M-PESA ሳፋሪኮም APP ላይ በመግዛት 50% ተጨማሪ ዳታ አግኝተን በነጻ ከሳፋሪኮም ወደ ሳፋሪኮም እንደዋወል!
ዳታ እንግዛ! በነጻ እንደዋወል!

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.
mpesa.lifestyle

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#Furtheraheadtogether
6.8K views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 09:17:02
ፏ በአርብ!

የተለየውን እናውጣ! እንሸለም! ከተደረደሩት ውስጥ ለየት ያሉትን መርጦ ኮመንት ላይ ከሚያስቀምጡልን ላይ ሦስት ሰዎች መርጠን የ100 ብር ካርድ እንሸልማለን! መልካም ዕድል

ልዩ ልዩ የኢንተርኔት ጥቅሎችን ከ M-PESA ሳፋሪኮም APP ላይ በመግዛት 50% ተጨማሪ ዳታ አግኝተን በነጻ ከሳፋሪኮም ወደ ሳፋሪኮም እንደዋወል!
ዳታ እንግዛ! በነጻ እንደዋወል!

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.
mpesa.lifestyle

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#Furtheraheadtogether
6.6K views06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ