መልካም የእናቶች ቀን! ውለታቸው ተከፍሎ የማያልቀው እናቶቻችንን የምንጠራበትን የቁልምጫ ስም ኮመንት ላይ እናስቀምጥ፤ እማዬ፣ እማ ፣ እናቴ... የእናንተስ? በዚህ ቀን መልካም ምኞታችንን እንግለፅላቸው! ክብር ለእናቶቻችን! #mothersday #MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #Furtheraheadtogether 5.8K views03:27