Get Mystery Box with random crypto!

ፋሲካን ከእኛ ጋር! የበዓል ሰሞን እንዴት ነው? የፈጠነ አሸነፈ! ዛሬ ግንቦት 1 በአዲስ አበባ | Safaricom Ethiopia PLC

ፋሲካን ከእኛ ጋር!
የበዓል ሰሞን እንዴት ነው? የፈጠነ አሸነፈ! ዛሬ ግንቦት 1 በአዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒያለም፣ ወሎ ሰፈር ፣ ጀሞ እንዲሁም በመስቀል ፍላወር የሚገኙትን አራቱን ሱቆቻችንን በመጎብኘት እና በM-PESA APP በመገበያየት ለበዓሉ ያዘጋጀናቸውን ልዩ ልዩ ስጦታዎችን እናሸንፍ!

የሽልማቱ አሸናፊዎች የሚሆኑት፡-
የመጀመሪያዎቹ 4 የሳምሰንግ S24 ገዢዎች
የመጀመሪያዎቹ 8 የራውተርና የሜጋ ጥቅል ገዢዎች
እንዲሁም የመጀመሪያዎቹ 40 የቅመም MiFi M100 ገዢዎች የበዓል ሽልማቶቹ ባለቤት ይሆናሉ!

ሽልማቱ ቅድሚያ ለመጡ ደንበኞቻችን ስለሚሆን ፈጥነን ወደ ሳፋሪኮም ሱቆች እናቅና! በበዓል ልዩ ልዩ ስጦታዎች እንበሽበሽ!
መልካም በዓል!

#easter #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #FurtherAheadTogether