Get Mystery Box with random crypto!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

የሰርጥ አድራሻ: @ridefamilydriver
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.32K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-13 00:42:29
"የምናዋጣው ለማንም ብለን ሳይሆን ለራሳችን ነው::" አሽከርካሪዎቻችን ጠዋት ወጥተው ማታ የሚገቡ እንደመሆናቸው መጠን የንፅህና መጠበቅያ ስፍራ እጅግ አስፈላጊ ነው:: ለምን እንደሚያዋጡ ይህንን አጭር ቪድዮ ተመልክተው በፅዱ ኢትዮዽያ ንቅናቄ ላይ በገንዘብዎ ይሳተፉ

6.8K viewsedited  21:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 16:14:51
ንፁህና ምቹ ከተማን መፍጠር የኑሮ ዜያችንን መቀየር ነዉ!

"ፅዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” 50 ሚሊዮን ብር በአንድ ጀምበር ዲጂታል ቴሌቶን መረሃ ግብርን ተቀላቅለን ለግሰናል:: እርስዎም ይቀላቀሉን
7.0K views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 04:11:09
ጠቃሚ መረጃ:- ውድ የራይድ ቤተሰብ- RIDE የአባላቱን ገቢ ለማሳደግ እንዲሁም የስራ ብዛትን በተመጣጣኝ ሁኔታ ለመጨመር የተለያዩ ታክቲኮችን ነድፎ እየተገበረ ይገኛል:: በመሆኑም እንደወትሮው ለምታደርጉልን ድጋፍ እጅጉን እያመሰገንን- ደንበኞችን ለማቀራረብና ለመያዝ እርስዎም የበኩልዎን እንዲወጡ በትህትና እንጠይቃለን:: መልካም እለተ - ሰንበት
7.6K views01:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 18:06:07
RIDE ፖይንትዎን ወደሽልማት ይቀይሩ! RIDE Plus ለማውረድ Android https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ridetm
Ios
https://apps.apple.com/us/app/ride-plus/id6443848297
5.9K views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 09:14:44
መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንልዎ የRIDE ቤተሰብ ይመኝልዎታል #RIDE8294
11.0K viewsedited  06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 14:14:35
RIDE ወደኤሌክትሪክ መኪና ለመቀየር ለምን ፈለገ? ይህችን አጭር መልዕክት ይመልከቱ:: Follow Share ማድረግ አትርሱ https://vm.tiktok.com/ZMMGLJgK1/
12.0K views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 14:17:26 https://vm.tiktok.com/ZMMsYwoVu

ይህንን ድንቅ ታሪክ እናጋራዎ
11.3K views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-30 00:58:17
RIDE የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለሽያጭ ሲያቀርብ በዛውም ከአበዳሪው አጋር ባንክ ጋር Device Financing ያመቻቻል:: ምን ማለት ነው? መኪናውን ከገዙበት ወር ጀምሮ በጣም ዝቅተኛ ገንዘብ በመቆጠብ ከ 5-8 ዓመት በሁዋላ የመኪና ባትሪ መቀየር ቢያስፈልግዎ ቀሪውን የባንክ ብድር አግኝተው እንዲቀይሩ ያስችልዎታል:: ወርሃዊ የባትሪ ወጭው ለነዳጅ ከሚያወጡት ቢያንስ በ75% ያንሳል:: ዝርዝሩን ከመጭው ሴሚናራችን ይጠብቁ
13.5K views21:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-28 21:48:36
RIDEም ተቀላቅሏል! የከተማችንን መንገዶች እናፅዳ - እናሳምር #RIDE8294
ጥቅሙ ለሁላችንም በመሆኑ እርስዎም በ CBE 1000623230248 የቻሉትን ያህል በማዋጣት የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር አሻራዎን ያኑሩ:: RIDE የከተማችን መንገዶች ንፁህና ያማሩ እንዲሆኑ በ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ የተጀመረውን ፕሮጀክት ተቀላቅሎ የሚቻለውን ገንዘብ አዋጥቷል:: እርስዎም ይቀላቀሉ!
13.3K views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-28 15:05:22 ውድ የራይድ ቤተሰብ- በብዙ ቦታዎች በተከሰተው የኔትወርክ መቆራረጥ ምክንያት በአባላት ጥያቄ መሰረት የዛሬው ሴሚናራችን ለነገ ተሸጋግሯል:: ሰዓቱን ቀድመን የምናሳውቅ ይሆናል
11.0K views12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ