Get Mystery Box with random crypto!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

የሰርጥ አድራሻ: @ridefamilydriver
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.17K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-10-10 04:12:40
የራይድ ክፍያ ከፍ ያለ ነው! የራይድ ቤተሰብ ለሚሰጠው ላቅ ያለ አገልግሎት ተመጣጣኝ ክፍያ እንዲያገኝ እንደግፋለን:: ደንበኛን በማቀራረብ ይተባበሩን
12.7K views01:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-08 09:21:08
RIDE Challenge- ጥሪ በፍጥነት በማንሳት ይተባበሩን:: በእርግጠኝነት የኦርደሩን Cancellation ይቀንሳል ቅልጥፍናችንንም ይጨምረዋል::
15.7K views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-06 05:05:54
የራይድ ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን:: ቀንዎ ብሩህ ይሁን
14.6K views02:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-04 23:44:05
ጠቃሚ መረጃ:- RIDE በሚሰጠው አገልግሎቶች ተሳትፈው ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት Channel ውስጥ የተመደቡበትን የአገልግሎት አይነቶች በሙሉ ወደቀኝ ያብሩ::
13.0K views20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-19 00:19:39
አቶ ሄኖክ ግርማን እናመስግን:- ማን ይህንን ያደርጋል? አራት ኪሎ አካባቢ ዝናብ ዘንቦ መንገዱ በውሃ ሲሞላ በእድሜ ጠና ያሉ እናቶች መሻገር ስላልቻሉ ሁለቱን የሁዋላ በር መኪናውን ከፍቶ እንደመሸጋገርያ ድልድይነት አግዟል:: ራይድ በእንዲህ ያሉ ቀና ልብ ያላቸው የቤተሰብ አባላት ስለተሞላ ኩራት እየተሰማን- ለቀናነትዎ የ 1,000 ብር ሽልማት አበርክተንልዎታል:: ቪድዮውን ከዚህ ያገኙታል https://www.facebook.com/mesaykedir2/videos/1348024109139183/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
13.9K views21:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-18 17:16:01
አቶ ሰለሞንን እናመስግን:- የራይድ መልካም ገፅታ የሚለካው ለህሊናቸው በሚሰሩ የራይድ ቤተሰብ አባላት ነው:: አቶ ሰለሞንም የሞራል ጥግ የተላበሱ ታማኝ የራይድ አምባሳደር በመሆናቸው የሞባይል ቀፎ ተሸላሚ ሁነዋል:: ነገሩ እንዲህ ነው:: ከቀናት በፊት የራይድ ድራይቨር ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ባጋሩን መልዕክት እንዲህ ብለውናል - "ሲደሰቱ አይቼ ደስስስስ አለኝ!!!" በመቀጠልም ሁኔታውን ሲያስረዱን"ዛሬ አመሻሽ ላይ ከጃክሮስ አካባቢ ወደ ሰሚት ስራ ገብቶልኝ ሁለት እናቶች ከነህፃናት ልጆቻቸው አድርሻቸው በባዶ ጎሮ ሰደርስ ከወንበሬ ጀርባ ባለው ኪስ ውስጥ ስልክ ይጠራል; ሳወጣዉ ይሄን የመሰለ ዘመናዊ ስልክ ነው ሳበራው የሚያምር የአባትና ልጅ ፎቶ screen saver። ራይድ ያዘዘላቸው ሌላ ሰዉ ስለነበር ስልካቸው የለኝም። ምንም እንዃ ስልኬ የተበላሸና ለስራ እያስቸገረኝ ቢሆንም በዚ መልኩ መቀየር አልፈለኩም እናም ወደተነሱበት ተመልሼ ለሰውየው ስሰጠው ቤተሰብ ሙሉ ወተው እያቀፉ ያሳዩኝ ደስታና ክብር በቃላት አይገለፅም እኔም በጣም ደስስስ አለኝ።" የራይድን ስም ከፍ ስላደረጉልን እናመሰግናለን::
12.8K views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-17 00:59:16
አጋዥዎን እናስተዋዉቅዎ:- አዲሱን የራይድ support መዋቅር እናስተዋዉቅዎ:: ከሰኞ ጀምሮ ማንኛውም አይነት የሂሳብ ወይም የቴክኒካል ችግር ከገጠመዎ በ8812 ቢደውሉ በመስመር ላይ እንዳሉ Support ቡድናችን ችግሩን ይፈታልዎታል:: ይህ አዲስ መዋቅር መጉላላትን የሚቀርፍ ሲሆን የአሽከርካሪዎቻችንን ጥያቄ ለመፍታት 24 ሰዓት እጅና ጏንት ሁኖ ይሰራል
13.0K views21:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-24 21:36:06
ጠቃሚ መረጃ:- Ethiopian airlines የሃገር ኩራት ነው:: የሃገር መውጫ መግቢያ በር ነው:: በመሆኑም- ድርጅታችን ለደንበኞቹ አገልግሎት ለመስጠት በሚሰራበት ወቅት ወደ ኤርፖርት ግቢ ውስጥ መግባትን የሚያግድ ማንኛውንም አካል አይቀበልም:: ከራይድ ጥሪ ተቀብለው ኤርፖርት ውስጥ ገብተው ለማንሳት ከተቸገሩ በ Driver support 8812 ደውለው እንዲያሳውቁን በአክብሮት እንጠይቃለን:: ማንኛውም ዜጋ ኤርፖርት ገብቶ የመውጣት መብት የተሰጠው ሲሆን- እርስዎም በፈለጉት ሰዓት ትራፊክን በማያውክ መልኩ ገብተው ደንበኛን ማንሳት እንደሚችሉ እናሳውቃለን:: ከራይድ ጋር ወደፊት!
13.5K views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-18 23:09:47
የራይድ ፖይንትዎ ስንት ነው Screenshot Shot ያጋሩን- ሽልማቱ ሊጀመር ነው
18.1K views20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-18 19:40:08
መልካም ቡሄ! RIDE Point ሊጀመር ነው- ይጠብቁን
17.0K views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ