RIDE የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለሽያጭ ሲያቀርብ በዛውም ከአበዳሪው አጋር ባንክ ጋር Device Financing ያመቻቻል:: ምን ማለት ነው? መኪናውን ከገዙበት ወር ጀምሮ በጣም ዝቅተኛ ገንዘብ በመቆጠብ ከ 5-8 ዓመት በሁዋላ የመኪና ባትሪ መቀየር ቢያስፈልግዎ ቀሪውን የባንክ ብድር አግኝተው እንዲቀይሩ ያስችልዎታል:: ወርሃዊ የባትሪ ወጭው ለነዳጅ ከሚያወጡት ቢያንስ በ75% ያንሳል:: ዝርዝሩን ከመጭው ሴሚናራችን ይጠብቁ 13.5K views21:58