ባለህ ታመን ! በመጽሐፍ ቅዱስ "በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል " ይላል ሰው ቦታ ቢሰጠኝ እኮ እስተካከላለው ፣ ትዳር ስይዝ እሰበሰባለው ፣ የስራ እድገት ሳገኝ ጥሩ አድርጌ መስራት እጀምራለው ከሚለው ሀሳብ የሚያሶጣን ትልቅ ቃል ነው ! ትልቁን ነገር አዘጋጅቼላችዋለሁ ግን አሁን ባለቻችው ትንሿ ነገር ተለማመዱባት አለበዚያማ ይከብዳችዋል ማለቱ እኮ ነው ! የምኞታችንን ከሰጠን ኋላ አያያዝ አቅቶን ብናጣው አያምም ታድያ ከአሁኑ ባለን ጠበቅ አርጎ ታምኖ መዘጋጀት ነው እንጂ ! መልካም ቀን https://t.me/+T8fdHhsvsAU0MTc0 JOIN 266 views꧁Prince Zishi(zine) ꧁, 05:48