Get Mystery Box with random crypto!

HBD To Me ከተወለድሁ ጀምሮ በአንተ ተደገፍሁ፤ ከእናቴ ማሕፀን ያወጣኸኝ | 🤴Prince Zishi official👑

HBD To Me

ከተወለድሁ ጀምሮ በአንተ ተደገፍሁ፤
ከእናቴ ማሕፀን ያወጣኸኝ አንተ ነህ፤
አንተ የዘወትር ምስጋናዬ ነህ።
(መዝሙረ ዳዊት 71: 6)

ስንት ፡ ጥር ፡ አልፏል ፡ ስንት ፡ የካቲት
አለቀልኝ ፡ ብዬ ፡ ያልኩበት
ስንት ፡ መጋቢት ፡ ስንት ፡ ሚያዚያ
ሃዘን ፡ ሲሆነኝ ፡ መውጫና ፡ መግቢያ

ግንቦትስ ፡ ሰኔ ፡ ሐምሌ ፡ ነሃሴ
የጭንቅን ፡ ቀን ፡ አይቷል ፡ ይህ ፡ ነፍሴ
በዚህ ፡ ሁሉ ፡ ግን ፡ ደርሰህ ፡ ያዳንከኝ
እንዳመሰግን ፡ ዛሬን ፡ ሰጠኸኝ 

Sile Hulum ኢየሱስye lezelalemu kefi beliligni
ውዶች መቼስ አመት አመት
ያድርሰን ነው የሚባለው
ልደቴ ነው HBD To

@ZISHI4Cj