ይበልጥ ከፍ ለማለት ! የኔ ማደግ ትልቅ ድርሻ የሚኖረው ከአጠገቤ ያለው ወንድሜ ማደግ ሲችል ነው ! በዚህች አለም ላይ የብቻ ስኬት የለም ሌላውን እየጣሉ ከፍ ማለት የለም ፤ ይበልጥ ከፍ ማለት ከፈለግን መተባበር ለሌሎችም መንገድ መክፈት እና ከልብ መረዳዳት የግድ ነው። ያኔ ስኬቱ በራሱ ወዝ ለብሶ መጥቶ በእጃችን ይቀመጣል! የተባረከ ቀን ተመኘን Share share share የእናንተው ምርጥ Channel @Prince_Zishi https://t.me/+T8fdHhsvsAU0MTc0 JOIN 274 views꧁Prince Zishi(zine) ꧁, 04:39