#ዝግጅት ! ነገ ምን እንደሚያመጣ አታውቅምና ባለህ ነገር አትመካ ፤ ምንም ነገር ቢመጣ ሊያሳልፍህ በሚችለው ፈጣሪህ ተመካ ። ዛሬን እየኖርክ ለነገ ተዘጋጅ ነገ የዛሬ ውጤት እንጂ ሌላ አይደለም በደጉ ጊዜ ፍቅርህን ፣ ስራህን እምነትህን አጠንክር ነገ የምትመነዝረው የዛሬን ስራህን ነው ። Melikam mishit Share share share የእናንተው ምርጥ Channel @Prince_Zishi https://t.me/+T8fdHhsvsAU0MTc0 JOIN 239 views꧁Prince Zishi(zine) ꧁, 18:55