Get Mystery Box with random crypto!

መለወጥ አለብህ! ህልምህን ከመኖር በላይ የአይምሮ ሰላም የሚሰጥህ ነገር የለም፤ ወደምትፈልገው መ | 🤴Prince Zishi official👑

መለወጥ አለብህ!

ህልምህን ከመኖር በላይ የአይምሮ ሰላም የሚሰጥህ ነገር የለም፤ ወደምትፈልገው መንገድ መጓዝ የምትጀምረው መቼ ነው? ሰው እንዴት ወደ ምስራቅ መጓዝ እያለበት ወደ ምዕራብ ይሄዳል? ከማይጠቅሙህ ሰዎች ጋር መሆን የምታቆመው መቼ ነው? ጊዜህን በዋዛ ፈዛዛ የሚያባክኑ ነገሮችን ከህይወትህ ቆርጠህ የምታወጣው መቼ ነው?

ስኬትና የህይወት እርካታ ዋጋ ያስከፍላሉ፤ በነፃ አይገኙም። አንተ ደግሞ እንኳን ለሚጠቅምህ ለማይጠቅምህም ነገር ዋጋ ከፍለህ ታውቃለህ፤ አሁን ሰዓቱ ራስህን እስከ መጨረሻው ስለ መቀየር የምናወራበት ነው! ወዳጄ አሁን የሚያስደስትህን ሰው ስለመሆን በማሰብ ጀምር፤ ከዛ ወደ ተግባር ግባ! አለቀ ዋጋ መክፈል ይሄ ነው! እመነኝ መለወጥ አለብህ! ቆሞ መቅረት የለም!

Miritiye keni ተመኘሁላቹ
Share share share
የእናንተው ምርጥ Channel
@Prince_Zishi
https://t.me/+T8fdHhsvsAU0MTc0
JOIN