ሴት ልጅ በጋብቻ ጊዜ #ድንግልናዋ #ካልተገኘ በመጽሐፍ ቅዱስ ሕግ #በድንጋይ ተወግራ #ትገደላለች | ጠቃሚ የንጽጽር ቻናል
ሴት ልጅ በጋብቻ ጊዜ #ድንግልናዋ #ካልተገኘ በመጽሐፍ ቅዱስ ሕግ #በድንጋይ ተወግራ #ትገደላለች፦
ዘዳግም 22:20 ነገሩ ግን እውነት ቢሆን፥ በብላቴናይቱም #ድንግልናዋ #ባይገኝ፥
21, ብላቴናይቱን ወደ አባትዋ ቤት ደጅ ያውጡአት፥ በእስራኤልም ዘንድ የማይገባውን ነገር አድርጋለችና፥ በአባትዋም ቤት #አመንዝራለችና #የከተማዋ ሰዎች #እስክትሞት ድረስ #በድንጋይ #ይውገሩአት፤ እንዲሁም ክፉውን ነገር ከመካከልህ ታስወግዳለህ።
ዘዳግም 22:23, ማናቸውም ሰው #ድንግልና ያላትን #ልጃገረድ ቢያጭ፥ ሌላ ሰውም በከተማ ውስጥ አግኝቶ ከእርስዋ ጋር #ቢተኛ፥
24, ሁለቱን ወደዚያች ከተማ በር አውጡአቸው፤ #ብላቴናይቱ #በከተማ ውስጥ #ሳለች #አልጮኸችምና፥ ሰውዮውም የባልንጀራውን ሚስት #አስነውሮአልና #እስኪሞቱ #ድረስ #በድንጋይ #ውገሩአቸው፤ እንዲሁም ክፉውን ነገር ከመካከልህ ታስወግዳለህ።
ዘሌዋውያን 21:9, የካህንም ልጅ ራስዋን #በግልሙትና #ብታረክስ አባትዋን ታረክሰዋለች፤ #በእሳት #ትቃጠል።
ማቴዎስ 5:21, ለቀደሙት፦ #አትግደል እንደ ተባለ ሰምታችኋል፤ #የገደለም ሁሉ #ፍርድ ይገባዋል።
ዘሌዋውያን 24:17 #ሰውንም እስኪሞት ድረስ #የሚመታ ፈጽሞ #ይገደል።
ማቴዎስ 5:17, እኔ #ሕግንና ነቢያትን #ለመሻር የመጣሁ #አይምሰላችሁ፤ #ልፈጽም እንጂ #ለመሻር #አልመጣሁም።
18, እውነት እላችኋለሁ፥ ሰማይና ምድር #እስኪያልፍ ድረስ፥ #ከሕግ አንዲት የውጣ ወይም #አንዲት ነጥብ #ከቶ #አታልፍም፥ #ሁሉ #እስኪፈጸም ድረስ።
ዘጸአት 22:20 #ከእግዚአብሔር #በቀር ለአንዳች አምላክ #የሚሠዋ ፈጽሞ #ይገደል וְהִרְג֧וּ ።
ስለ ሙርተድ ዝርዝር ማብራሮያ ይህን ይጫኑ፦ https://t.me/Wahidcom/2328
@Wahidcom
@PeaceChannel1