ዘሌዋውያን 21:9፤ የካህንም ልጅ ራስዋን #በግልሙትና ብታረክስ አባትዋን ታረክሰዋለች፤ #በእሳት #ትቃጠል። ዘሌዋውያን 20:14፤ ማናቸውም ሰው #እናቲቱንና #ልጂቱን #ቢያገባ ርኵሰት ነው፤ በመካከላችሁ ኃጢአት እንዳይሆን እርሱና እነርሱ #በእሳት #ይቃጠሉ። ሴቶች በመጽሐፍ ቅዱስ፦ https://t.me/Wahidcom/1339 @askomame @Wahidcom @PeaceChannel1 1.8K views16:27