የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
135.77K
የሰርጥ መግለጫ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
አምላክ አሜን።
. ዝማሬ ዳዊት
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች, መዝሙራት እና ወረባትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ።
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
@zmaredawit_messengerbot ላይ
ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
2
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 32
2023-02-16 10:07:55
ለ ሕጋዊ የሚድያ ተቋማት በሙሉ፤የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት ያካበተቻቸውን መንፈሳዊ፣ ቁሳዊ፣ ታሪካዊ እና ኪናዊ ሀብቶቿን በተለያዩ የብዙኅን መገናኛ ተቋማት የሚዲያ ሽፋን በመስጠት ጉልህ አስተዋጽኦ ስታበረክቱ መቆየታችሁ ይታወቃል።
ስለሆነም ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከብዙኅን መገናኛ ድርጅቶች ጋር ተቀራርባ የምትሠራባቸው የተሻለ አሠራር መዘርጋት ትችል ዘንድ የብዙኋን መገናኛ ድርጅቶች በቤተ ክርስቲያኒቱ እውቅና ተሰጥቷቸውና ሕግና ሥርዓትን በጠበቀ መልኩ ከቤተ ክርስቲያናችን የሚወጡ መረጃዎችን በኃላፊነት እና መርሕን ባከበረ መንገድ፤ ለተዛባ ትርጉም ሳይጋለጡ እንዲዘገቡ የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ ኃላፊነት የሚሰማቸው ሚዲያዎች መረጃዎችን በትክክል እንዲያደርሱ የግንኙነት መዋቅር መዘርጋት ይቻል ዘንድ የምክክር መድረክ ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ትገኛለች።
ስለሆነም ይህ ማሳሰቢያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑ የግል እና የመንግሥት ብዙኅን መገናኛ ተቋማት ምዝገባ እንዲያካሂዱ ጥሪ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል።
በዚህም መሰረት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የዐውደ ምሕረት እና የአደባባይ በዓላትን ለመዘገብ፤ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በየጊዜው የምትሰጣቸውን መግለጫዋች የሚዲያ ሽፋን ለመስጠት፤ በየአብያተ ክርስቲያናት የሚገኙ ቅርሶችን፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን እና በርካታ ሀብቶችን መሠረት ያደረገ የሚዲያ ሽፋን በመስጠትና ልዩ ልዩ የሕዝብ ግንኙነት ሥራ ለመሥራት ወዘተ... የሚፈልግ ማንኛውም የመንግሥትም ይኹን የግል ሚዲያዎች ከዛሬ የካቲት 9ቀን 2015 ዓ.ም እስከ የካቲት 15 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ በመገኘትና የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት ምዝገባ እንድታካሂዱ እያሳሰብን አዲስ የሚመሠረት የሚዲያ ተቋምና ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ካልሆኑት በስተቀር ማንኛውም የሚዲያ ተቋም በእነዚህ ቀናት ተገኝቶ ምዝገባ በማከናወን ቤተ ክርስቲያናችን በምታዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ካልተካፈለ በምንም አይነት መንገድ ለቅድስት ቤተክርስቲያን የሚዲያ አገልግሎት ጥያቄ ቢያቀርብ የማይስተናገድ መኾኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
መንበረ ፓትርያርክጠቅላይ ቤተ ክህነት የህዝብ
ግንኙነት መምሪያ
የካቲት 9 ቀን 2015
4.1K viewsedited 07:07
2023-02-15 21:42:30
በእሥር ላይ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያንን በተመለከተ በጥቂት ቀናት ጉዳያቸው ታይቶ እንደሚፈቱ ከመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር መግባባት ላይ ተደርሷል።
ብፁዕ አቡነ አብርሃም
10.9K views18:42
2023-02-15 21:21:33
Channel photo updated
18:21
2023-02-15 21:09:51
አንድ ፓትርያርክ፣ አንድ ሲኖዶስ፣ አንዲት ቤተ ክርስቲያን
Patiraarikii Tokkicha, Sinoodoosii Tokkicha, Mana Kiristaanaa Tokkittii
ሓደ ፓትርያርክ፣ ሓደ ሲኖዶስ፣ ሓንቲ ቤተ ክርስቲያን
one church, one patriarch, eotc one holy synod
11.4K views18:09
2023-02-15 20:49:02
ማሕተብ ማሰር እንዴት መቼ እና ማን ጀመረው! |Mahiteben albetisim| በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ ትምህርቱን ከስር ባስቀመጥነው
LINK ያገኙታል!
11.2K views17:49
2023-02-15 20:41:17
የሆነ ቅር ያለኝ ነገር ቢሆርም ይቅርታን ያስተማረን ክርስቶስ ነው እና እኛ ልጆችም ይቅር ብለናል! ቤተክርስቲያናችንን ግን አሁንም መጠበቃችንን እንቀጥላለን!
የአባቶቼን ትዕዛዝ እቀበላለው አከብራለሁ ቤተክርስቲያኔን እጠብቃለሁ
11.1K views17:41
2023-02-15 18:39:55
ሰበር ዜናበቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩት በቀድሞ ስማቸው እነ አባ ሳዊሮስ በዛሬው ዕለት በጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ ተገኝተው የይቅርታ ደብዳቤ አስገቡ።
3.4K views15:39
2023-02-15 18:28:43
የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ቀጥታ ሥርጭት ከመንበረ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት
https://www.youtube.com/live/wMgJaj5pn4o?feature=share
የEOTC TV YOUTUBE ቻናል SUBSCRIBE አድርጉት ሁላችሁም 1Million እናድርሰው
4.3K views15:28
2023-02-15 16:55:17
ማሕተብ ማሰር እንዴት መቼ እና ማን ጀመረው! |Mahiteben albetisim| በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ ትምህርቱን ከስር ባስቀመጥነው
LINK ያገኙታል!
6.1K views13:55
2023-02-15 13:59:16
በዝማሬ ዳዊት Tube የተላለፉ ትምህርቶች ኦርቶዶክስ እና የዓለም እምነቶች
እግዚአብሔርን እንዴት መውደድ እንዳለብን
666 እና የውጭ ዘፋኞች
ዘፈን እንዴት ተፈጠረ? ማንስ አስተማረን?
ስለ ቶ…
8.6K viewsedited 10:59