Get Mystery Box with random crypto!

በጅማ የኦርቶዶክሳውያን እስር እንደቀጠለ ነው፡፡ ዛሬ ጠዋት የማኅበረ ቅዱሳን ጅማ ማእከል ሰብሳቢ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

በጅማ የኦርቶዶክሳውያን እስር እንደቀጠለ ነው፡፡

ዛሬ ጠዋት የማኅበረ ቅዱሳን ጅማ ማእከል ሰብሳቢ እና የደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ምክትል ሊቀ መንበር የሆኑትን አቶ ታዬ ደሳለኝ ታስረዋል፡፡

በተጨማሪም ደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ማንም መንቀሳቀስ አይችልም መባሉን የደረሰን መረጃ ያመላክታል፡፡