Get Mystery Box with random crypto!

#ተጨማሪ_የእስር_ዜና ሕገወጡን ቡድን ትቃወማላችሁ በሚል መንግሥት በኦርቶዶክሳውያን ላይ እያደረሰ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

#ተጨማሪ_የእስር_ዜና

ሕገወጡን ቡድን ትቃወማላችሁ በሚል መንግሥት በኦርቶዶክሳውያን ላይ እያደረሰ ያለው እስር እንደቀጠለ ሲሆን በትናንትናው ዕለት በማኅበረ ቅዱሳን የሻምቡ ማእከል ሰብሳቢ ዲ/ን ደረጄ ገለታ እንዲሁም በማኅበረ ቅዱሳን የቡሌሆራ ማእክል አገልጋዮች ቀሲስ እሸቱ ታደሰ እና ቀሲስ መንግሥቱ መኮነን መታሰራቸው ታውቋል።