Get Mystery Box with random crypto!

እናቴ ቤተክርስቲያን በኔ በኃጥያተኛው ልጇ በደል ጥቁር ለበሰች! የሕይወቴ ጥቁሩ ታሪክ ቤተክርስቲ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

እናቴ ቤተክርስቲያን በኔ በኃጥያተኛው ልጇ በደል ጥቁር ለበሰች! የሕይወቴ ጥቁሩ ታሪክ

ቤተክርስቲያን ጥቁር ልብስ ለብሳ እኔ ሌላ ልብስ አልለብስም። የአባቶቼን ትዕዛዝ እቀበላለው አከብራለው ጥቁር እለብሳለው እጾማለው እጸልያለው!