Get Mystery Box with random crypto!

ተመችቷችሁ ጥቁር ልብስም ኑሯችሁ እንዲሁ በቸልተኝነት የክት ልብሳችሁን ለብሳችሁ የዋለችሁ! የቤተክ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

ተመችቷችሁ ጥቁር ልብስም ኑሯችሁ እንዲሁ በቸልተኝነት የክት ልብሳችሁን ለብሳችሁ የዋለችሁ! የቤተክርስቲያንን የቅዱስ ሲኖዶስን አዋጅ አልቀበልም ነው? እህት እና ወንድሞቻችን ጥቁር በመልበሳቸው በተላያዩ ቦታዎች መከራን እየተቀበሉ ነው፤ የኛ ልብ ምን ያህል ቢደነድን ነው? የቤተክርስቲያን ሕመም ያላመመው ክርስቲያን እንዴት ክርስትያን ልንለው እንችላለን? እባኳችሁ ቢያንስ የተቀሩትን 2 ቀናቶች በጾም ጸሎት የቅዱስ ሲኖዶስን ትዕዛዝ እንፈጽም።

ጥቁር ልብስ የማይለብስ አንዳችም ኦርቶዶክሳዊ እንዳይታይ
ቤተክርስቲያንናችን ሀዘን ላይ ናት