Get Mystery Box with random crypto!

'መዉሊዱ' ኸሚስ ምሽት 4 (ኑዕማን ኢድሪስ) ለመዉሊዱ ደስታ ከቤት ስትወጪ ባለሽ ነገር ሁሉ ፈ | Nuiman Edris Official

'መዉሊዱ'
ኸሚስ ምሽት 4
(ኑዕማን ኢድሪስ)


ለመዉሊዱ ደስታ ከቤት ስትወጪ
ባለሽ ነገር ሁሉ ፈኪበት አጊጪ

ግን...
በአረንጓዴዉ ሻልሽ
እንዳያይሽ ባልሽ

ምክንያቱም ዉዴ
የጨረቃን ዉበት፤ እጅጉን በልጠሻል
ከጧት ፀሐይ በላይ ይበልጥ ፈክተሻል

ቁንጅናሽን አይቶ መለየት ይሳሳል
እቅፉ ዉስጥ አ'ርጎሽ የልቡን ያደርሳል
ተያማ በኃላ... መዉሊዱ ይረሳል
--
መዉሊድ ቢድዓ ነዉዴ

በቴሌግራም - telegram.me/Nuiman_9