Get Mystery Box with random crypto!

ኸሚስ ምሽት 5 (ኑዕማን ኢድሪስ) ሰዎቹ ይላሉ፤ በኸሚስ ምሽቱ 'ቡናሽ ጣዕም አለዉ' ቄጤማዉ | Nuiman Edris Official

ኸሚስ ምሽት 5
(ኑዕማን ኢድሪስ)

ሰዎቹ ይላሉ፤
በኸሚስ ምሽቱ
'ቡናሽ ጣዕም አለዉ'

ቄጤማዉ ጉዝጓዙ፤
እጣኑ አድሩስሽም
ለአፍንጫ ቀለብ ነዉ

እኔ ሚስኪን ኑዕማን
አንቺን የቀመስኩት
እንደምን ልሁነዉ?

ቴሌግራም ● telegram.me/Nuiman_9