Get Mystery Box with random crypto!

ዲን ምክክር ነው

የቴሌግራም ቻናል አርማ nesihaa — ዲን ምክክር ነው
የቴሌግራም ቻናል አርማ nesihaa — ዲን ምክክር ነው
የሰርጥ አድራሻ: @nesihaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 996
የሰርጥ መግለጫ

//طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ//
‘ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ
ነው።’
(("الدين النصيحة"، قلنا: لمن يا رسول الله؟ قال:" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم")).
joinand share via link
t.me//nesihaa
ለአስተያየት @nesihaabot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-29 23:16:04 #ማስታወሻ

ነገ ሐሙስ (ሰኔ 23/2014) ዙል-ሒጃህ አንድ እንደሆነ ተረጋግጧል።
በዚህም መሰረት ዘንድሮ የዐረፋ በዓል የሚሆነው የፊታችን ቅዳሜ ሳምንት ይሆናል።
10ሩን ቀናት በተቻለን ያክል የተለያዩ መልካም ስራዎችን በመስራት እናሳልፋቸው።
ለሞት የተፈጠረ መሆኑን በሚገባ የሚያውቅ ሰው መላክም ስራን ለነገ አያሳድርም።

ዛዱል-መዓድ
https://telegram.me/nesihaa
256 views20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 15:12:28 ማስታወሻ!
ረቡዕ
ዙልቂዕዳ 29/14341 አ/ሂ
ኡድሒያ ለማረድ ኒያ ያለው ሰው ፀጉር ለማሳጠር እና ጥፍር ለመቁረጥ የመጨረሻው ቀን ዛሬ እሮብ መግሪብ ከመድረሱ በፊት ነው።
ኒያ ያላቸውን ለማስታወስ ሼር ያድርጉ!

https://t.me/nesihaa
259 views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 18:29:15 የዙል‐ሒጃ ቀናት ከሌሎቹ ቀናት የተለዩ የሆኑበት ምክንያት

﴿وَالفَجرِ۝وَلَيالٍ عَشرٍ﴾ [الفجر: ١-٢]

አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል:‐"በጎህ (ንጋት) እምላለሁ። በአስሮቹ ሌሊቶችም።" (አል‐ፈጅር : 1‐2)

አል ኢማም ኢብኑ ጀሪር እና ሌሎችም ከኢብኑ ዓባስ እንዲሁም ከኢብኑ አዝዙበይር ረዲየ አላሁ ዓንሁማ እንደዘገቡት በዚህ ምእራፍ አላህ ከማለባቸው ነገሮች መካከል አስሮቹ ሌሊቶች የዙል-ሒጃ የመጀመሪያ አስርቱ ቀናቶች ናቸው ብለዋል።

አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በነዚህ ቀናቶች መማሉ የቀናቶቹን ታላቅነት እና በውስጣቸው ያለውን ትሩፋት የሚያመለክት ነው።

ኢብኑ‐ሐጀር አል‐ዓስቀላኒ አላህ ይዘንላቸው በእሳቸው እይታ እነዚህ ቀናት ከቀሪው የአመቱ ክፍል የተለየ ሊሆኑ የቻሉበትን ምክንያት ሲገልፁ እንዲህ ብለዋል:— "እነዚህ አስር የዙል‐ሒጃ ቀናት ከሌሎቹ ቀናት የተለዩ የሆኑበት ምክንያት እንደ ሰላት፣ ጾም፣ ሰደቃ እና ሐጅ ያሉ የአምልኮ አይነቶች በአንድ ላይ የተሰባሰቡበት ወቅት በመሆኑ ነው። እነዚህ ሁሉ የአምልኮ አይነቶች በሌላ ጊዜ በአንድ ወቅት ሊፈፀሙ የሚችሉበት ሁኔታ የለም።"
(ፈትሁል‐ባሪን ይመልከቱ)

ለመልካም ስራ አላህ ይወፍቀን!

ጣሀ አህመድ

t.me/nesihaa
267 views15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 18:28:10 ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት

ዝግጅት፦ አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ ህዳር 2004

የፅሁፉ ሊንክ
https://d1.islamhouse.com/data/am/ih_articles/single/am_Virtues_of_the_Ten_Days_of_Dhul_Hijjah.pdf

telegram Share Link
T.me/nesihaa
225 views15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 23:03:37 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

٭*تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال*٭
٭٭ ونسأله تعالى أن يعيد علينا رمضان أعواما عديدة ونحن في عافية وإيمان إنه جواد كريم ٭٭
٭٭٭وكــــل عام وأنتم بخــــير٭٭٭
712 views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 22:50:17 ሓፊዝ ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "አላህን የሚፈሩ ቀልቦች ይህን ወር(ረመዳን) ሁሌም ይናፍቃሉ።ወሩ ሲሰናበቱ ልባቸው በሀዘን በመቁሰሉ የተነሳ አይናቸው ያነባል!።"
【ለጧኢፉ አልመዓሪፍ ገጽ 216)】
@nesihaa
716 views19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-04 07:25:22 “እወቅ! ሙእሚን በረመዳን ወር ውስጥ ሁለት አይነት ጂሃዶችን ከነፍሱ ጋር ያደርጋል፦
① በቀኑ ክ/ግዜ በመጾም
② በለሊቱ ክ/ግዜ ለይል ሰላት መስገድ።
እነዚህን ሁለት ጂሃዶችን በማሰባሰብ በሚገባ ሀቃቸውን የተወጣ እና በነሱ ላይ የታገሰ፤ ስፍር ቁጥር የሌለው ምንዳ ይከፈለዋል።”
(ኢብኑ ረጀብ)
ለጣኢፉል መዓሪፍ (237)

t.me/nesihaa
1.0K views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 22:46:08 ረመዷን ሙባረክ

የተከበራችሁ የዲን መመካከር ነው ቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች እንኳን ለ1443ኛው ረመዷን ፆም በሰላም አደረሳችሁ። አሏህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን።

T.me/nesihaa
805 views19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-14 15:04:00 ለረመዳን በእውቀት እንዘጋጅ

«ዝክረ ረመዳን App»
ከማስታወቂያ ነፃ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ በመጫን ለረመዳን ይዘጋጁ!

ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል
www.nesiha.com


t.me/nesihaa
962 views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-08 21:17:15 Coming Soon...

#_ነሲሓ_ቲቪ_1000
1.3K views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ