Get Mystery Box with random crypto!

“እወቅ! ሙእሚን በረመዳን ወር ውስጥ ሁለት አይነት ጂሃዶችን ከነፍሱ ጋር ያደርጋል፦ ① በቀኑ ክ/ | ዲን ምክክር ነው

“እወቅ! ሙእሚን በረመዳን ወር ውስጥ ሁለት አይነት ጂሃዶችን ከነፍሱ ጋር ያደርጋል፦
① በቀኑ ክ/ግዜ በመጾም
② በለሊቱ ክ/ግዜ ለይል ሰላት መስገድ።
እነዚህን ሁለት ጂሃዶችን በማሰባሰብ በሚገባ ሀቃቸውን የተወጣ እና በነሱ ላይ የታገሰ፤ ስፍር ቁጥር የሌለው ምንዳ ይከፈለዋል።”
(ኢብኑ ረጀብ)
ለጣኢፉል መዓሪፍ (237)

t.me/nesihaa