Get Mystery Box with random crypto!

💫 ነፋኢስ መልቲሚዲያ 💫 - Nefaes Multimedia

የቴሌግራም ቻናል አርማ nefaesmultimedia — 💫 ነፋኢስ መልቲሚዲያ 💫 - Nefaes Multimedia
የቴሌግራም ቻናል አርማ nefaesmultimedia — 💫 ነፋኢስ መልቲሚዲያ 💫 - Nefaes Multimedia
የሰርጥ አድራሻ: @nefaesmultimedia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 380
የሰርጥ መግለጫ

ለጥያቄና አስተያየት👉 @Green_torrentbot
የ youtube ቻናላችንን ለመቀላቀል
https://youtube.com/channel/UCG4RpNsmd4SS-HM05-2MOeg
በዚህ ቻናላችን የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን፣ነሽዳዎችን፣አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞችን ያገኙበታል።

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-17 22:04:06
86 views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 22:01:57
መረጃ ለሁሉም
**********
ዛሬ የደህንነት አባላት ከተወሰኑ ፌደራል ፖሊሶች ጋር በመሆን ወደ አስ ሱና ቴሌቨዠን ዋና መስሪያ ቤት ያለ ምንም ህጋዊ አግባብ፣ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ዘው ብለው በመግባት ዛሬ መጅሊስ ያደረገውን ስብሰባ ለመቅረፅ የተላኩ ሶስት አባላትን ከተቀረፀው ፋይልና ላፕቶፕ ጋር ይዘዋቸው ሄደዋል። ይህ እርምጃ ልክ አይደለም:: ህጋዊ ተቋም ውስጥ ያለ ህግ አግባብ መግባትም ሆነ ፋይልና ሰራተኛ መውሰድ ፍፁም ከህጋዊነት የራቀ ነው። መጣራት ያለባቸው ጉዳዮች ካሉም በአግባቡ እንጂ በዚህ መንገድ መሆን አልነበረባቸውም። አሁንም የመንግስት አካላት ጉዳዩን በጨዋነት ይዘው እልባት ሊሰጡ ይገባል!
245 views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 21:59:28
#አስሱናህ_ቲቪ ለሐቅ የቆመ ተቋም ነው::
የአህሉሱናን ድምፅ ማፈን አይቻልም
እጃችሁን ሰብስቡ ተቋማችንን አክብሩ::
223 views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 16:38:18
160 views13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 16:12:46
141 views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 22:39:19 ነፋኢስ መልቲሚዲያ - Nefaes Multimedia pinned a photo
19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:36:10
عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عم وأنتم بخير

#EID_MUBAREK
293 viewsedited  16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:47:47
መልካም ጁሙዐህ
260 views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 10:49:33 ፈተና በበዛበት ዘመን ፣ እንደ ዉሃብያ ያሉ በዓለም ላይ በኢስላም ስም ከኢስላም ዉጭ የሆን እምነትን ለሚያራምዱ አወናባጅ ቡድኖች ትክክለኛዉን የአህሉሱናህ ወልጀመዐ እምነትን ከቀደምት ዑለማዎች ነቅል በማድረግ (በማስተላለፍ) በኪታብ በማደራጀት፣ በማስተማር የነዚህን በኢስላም ስም ተሽፍነው ያሉ አንጃዎች እምነት እንኩትኩቱን ያወጡ ማን ናቸው ቢባል አሸይኽ አብዱሏህ አልሀረሪይ ናቸው። አሏህ ከዒልማቸው የምንጠቀም ያድርገን !
መልካም ጁሙዐ
العلم قبل القول والعمل
እውቀት ከስራና ከንግግር በፊት!
678 views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 11:40:05

1.8K views08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ