Get Mystery Box with random crypto!

ፈተና በበዛበት ዘመን ፣ እንደ ዉሃብያ ያሉ በዓለም ላይ በኢስላም ስም ከኢስላም ዉጭ የሆን እምነት | 💫 ነፋኢስ መልቲሚዲያ 💫 - Nefaes Multimedia

ፈተና በበዛበት ዘመን ፣ እንደ ዉሃብያ ያሉ በዓለም ላይ በኢስላም ስም ከኢስላም ዉጭ የሆን እምነትን ለሚያራምዱ አወናባጅ ቡድኖች ትክክለኛዉን የአህሉሱናህ ወልጀመዐ እምነትን ከቀደምት ዑለማዎች ነቅል በማድረግ (በማስተላለፍ) በኪታብ በማደራጀት፣ በማስተማር የነዚህን በኢስላም ስም ተሽፍነው ያሉ አንጃዎች እምነት እንኩትኩቱን ያወጡ ማን ናቸው ቢባል አሸይኽ አብዱሏህ አልሀረሪይ ናቸው። አሏህ ከዒልማቸው የምንጠቀም ያድርገን !
መልካም ጁሙዐ
العلم قبل القول والعمل
እውቀት ከስራና ከንግግር በፊት!