Get Mystery Box with random crypto!

የጽንፈኛው ኦነግ/ሸኔ ሽብር ቡድን ጸሃይ እየጠለቀች ነው:: በኦሮሚያ ክልል በቅርቡ በፀጥታ ሃይሎ | Natnael Mekonnen

የጽንፈኛው ኦነግ/ሸኔ ሽብር ቡድን ጸሃይ እየጠለቀች ነው::

በኦሮሚያ ክልል በቅርቡ በፀጥታ ሃይሎች በተወሰደው የህግ ማስከበር ዘመቻ እርምጃ በአሸባሪው የኦነግ/ሸኔ ቡድን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ሰሞኑን 110 አሸባሪዎች በመንግስት ጥሪ እጃቸውን የሰጡ ሲሆን 89 ሰዎች ደግሞ በቁጥጥር ስር ውለዋል:: በዚህ ወር ብቻ በኦሮሚያ ክልል በተደረገው ህግን የማስከበር ዘመቻ ባጠቃላይ በድምሩ 2237 የሚሆኑት የሽብርተኛው ኦነግ/ሸኔ ቡድን በቁጥጥር ስር ውለዋል።