Get Mystery Box with random crypto!

በኦሮሚያ ክልል ኦነግ ሸኔ ላይ እርምጃ ቀጥሏል በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ሲሬ፣ሌቃ | Natnael Mekonnen

በኦሮሚያ ክልል ኦነግ ሸኔ ላይ እርምጃ ቀጥሏል

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ሲሬ፣ሌቃ ዱለቻ እና ጅማ አርጆ ወረዳዎች 71 የጽንፈኛው ኦነግ ሸኔ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጅ ሰጥተዋል።