Get Mystery Box with random crypto!

በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ላይ ስርቆት በፈፀሙና ጉዳት ባደረሱ ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ | Natnael Mekonnen

በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ላይ ስርቆት በፈፀሙና ጉዳት ባደረሱ ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ላይ ስርቆት በፈፀሙና ጉዳት ባደረሱ 20 ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ መተላለፉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ አበበ ተስፋ÷ 20 ተከሳሾች ጥፋተኝነታቸው ተረጋግጦ ከ6 ወር እስከ 12 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑንና ቀሪዎቹ ክሶች በሂደት ላይ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ የቅጣት ውሳኔ…

https://www.fanabc.com/በኤሌክትሪክ-መሠረተ-ልማት-ላይ-ስርቆት-በ/