Get Mystery Box with random crypto!

የእግዚአብሔር ልጅ ግን ያለ መሰለል በሚንቦገቦግ የደመና ተን ዐረገ …… ኪሩቤል ሊያሳርጉት አልመጡ | ✞ የማርያም ✞ ፳፩ እና ✞ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ልጆች ፲፫ ✞

የእግዚአብሔር ልጅ ግን ያለ መሰለል በሚንቦገቦግ የደመና ተን ዐረገ …… ኪሩቤል ሊያሳርጉት አልመጡም እርሱ ራሱ በመለኮት ኃያል አብን ተካክሎ በቀኝ በኩል ተቀመጠ የማረጉም ምስጋና ለእኛ መሰላል ሆነን። ከገሊላ ሴት እንደተወለደ ባሰብን ጊዜ ወደ አባቱ አንዳረገ እናስተውላለን በጭኖቿ እንደ ታቀፈ ስናስታውስ በአባቱ እቅፍ እንዳለ እናስባለን በደብረ ዘይት ከደቀመዛሙርቱ ጋር እንደተቀመጠ ባሰብነው ጊዜ በመላእክቱ እልልታ እንዳረገ በወላጁም ቀኝ እንደተቀመጠ እናስታውስዋለን።

(መጽሐፈ ምስጢር ገጽ330)
@muzemur
@muzemur
@muzemur

✞✞✞✞✞✞
✞✞✞✞✞✞

✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✞✞✞ @muzemur ✞✞✞

✞✞✞✞✞✞
✞✞✞✞✞✞
@Muzemur
@muzemur
@muzemur