Get Mystery Box with random crypto!

MUSLIM COUPLES

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslim_couple_k — MUSLIM COUPLES M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslim_couple_k — MUSLIM COUPLES
የሰርጥ አድራሻ: @muslim_couple_k
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 389
የሰርጥ መግለጫ

✋Muslim couples ✋
ሀሳብ አስተያየት እንዲሁም Islamic ፎቶዎች እና መጣጥፎችን ለመላክ ከታች ያለዉን lnk በመንካት ለኛ ማድረስ ይችላሉ::
@Muslim_couples_bot @Muslim_couples_bot
@Muslim_couples_bot @Muslim_couples_bot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-03 00:08:19
ሐበሻ || challenge

#አንድ ጃኬት ለአንድ ሰዉ

እሁድ 2 : 00 ላይ በሐበሻ ቲዩብ || HABESHA TUBE ላይ ይጠብቁን !!

ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ የነገዉን ቪዲዬ ይመልከቱ
__________
https://www.youtube.com/channel/UCTdglqINLDxUvoa7IMUcSMg
https://www.youtube.com/channel/UCTdglqINLDxUvoa7IMUcSMg
__________
91 views21:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 12:11:06
ዛሬ ማታ 3: 00 ላይ በጣም አዝናኝ video ይለቀቃል
ሐበሻ ቲዩብ subscribe በማድረግ ማየት ትችላላቹህ



https://youtube.com/channel/UCTdglqINLDxUvoa7IMUcSMg
178 views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 22:41:19
Watch "የ 200 ብር ሽልማት || HABESHA_TUBE #motivationalvideo #nebilnur #inspiration" on YouTube




Watch "የ 200 ብር ሽልማት || HABESHA_TUBE #motivationalvideo #nebilnur #inspiration" on YouTube


174 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 06:19:12 ይህ የ ዶ/ር ሸይኽ አቡበከር ሱለይማን ቤተሰቦች የ youtube ቻናል ነዉ !!

subscriber like share || በማድረግ
ቤተሰብ እንሁን



https://www.youtube.com/channel/UCRNbroiziASzCPqbHkKJ9JA




Watch "Best islamic video wedding nesheda ምርጥ ሀድራ" on YouTube


347 views03:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 15:56:26

Aselamu aleyikum!
እነሆ አንዳንድ ወንድሞች በጠየቃችሁት መሰረት በሁሉም ካምፓስ ተማሪዎችን ለመቀበል የተመደቡ ልጆች
424 views12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 12:57:53
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለደረሳቸው አድስ ገቢ ሙስሊም አህሉ ሱና ወልጀምዓ(ሱፍይ) ተማሪወች share አድርጉላቸው !!!
399 views09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 22:24:46 #ኡስታዝ_ሰኢድ_አህመድ በብዕራቸው ተቃውመዋል!

የወንዶቹ ቁና ያ የዲኑ ማገር
ዑመር የሉም ተብሎ
ኢማም አህመድ ጋዚ አልፈዋል ተብሎ
በጎንደር ሙስሊሞች ስቃይ ቢበረታ
አለላቸው ጀሊል
ፍፁም የማይሞተው የነ ዑመር ጌታ


ታምኖ፣ ችሎ፣ ትቶ፣ ታግሶ ቸልቶ
ገራገሩ ሙስሊም ባለ ልዋል ልደር
መስጂዱ ተቃጥሎ ሰጋጁ ሲገደል
ምን አርጎሽ ነው ብልሽ
መልስ አለሽ ወይ ጎንደር??!!

ይቅር ብሎ አልፎ፣ ሰላምን አንግሶ
ሲነፍጉት ለግሶ፣ ለችግርሽ ደርሶ
የሚኖርን ሙስሊም ሲገደል እያየሽ
በዋዛ አሳለፍሽው ጆሮ ዳባ ብለሽ?!!
እንዴት አይባባስ የኔማ ችግሬ
ሰምታ እንዳልሰማች አይታም እንዳላየች
ሆናብኝ አገሬ።

ሙስሊም የተገፋ የተነካ ለታ
ሚዲያሽ ካለወትሮው
ደንቁሮ ታውሮ
ወሬ ነጋሪሽም አፉ ዱዳ ሆኖ
የመዋሉን ምስጢር አውቃ ዝም አለችኝ
ይህ ነው ወይ ምላሼ አገር እያለችኝ

ያውም በረመዷን
ፆም ውለው ፆም ሟቾች
እጣቸው ያስቀናል እንደ በድር ዘማቾች


አይተሽ እንዳላየሽ ዝም ያልሽው አገሬ
ንገሪው ለዛ ሰው
ከጠጣበት ጉድጓድ አፈር ለመለሰው
የንፁሃንን ደም በግፍ ላፈሰሰው
ያጎረሰውን እጅ ጅሎ ለነከሰው
ንገሪው ለዚያ ሰው
ያን ቀቢፅ ተስፋውን ካፎት ይመልሰው
አለዚያ ሙስሊሙ
ልክ እንደ ቀስት ናቸው ኋሊት ሲሸሽቱ
ሃይ ብለው ተነስተው ከተወነጨፉ
እንኳን የደፈሩት ያሰቡም አይተርፉ
መስጂድ በማቃጠል፣ ሙእሚንን በመግደል
ብትፍረመረሙም ለቀቢፀ_ግዛት
ኢስላም ልማዱ ነው
ሲነቅሉት አፍርቶ ሲቀንሱት መብዛት

ግንስ ያስለቅሳል ከእንባም አልፎ ደም
ያንች አውቆ ዝምታ ለፍትህ መግደርደር
የሰላም ነዋሪን ሰላም ነስቶ ማደር
እንዲያ መጨከኑ በሙስሊሙ መንደር
ምን አርጎ ነው ብልሽ
መልስ አለሽ ወይ ጎንደር
።።።
461 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-30 21:28:06 ኢሽተቅና ልዩ የመድረክ ፕሮግራም

የፊታችን እሁድ ጥር 29 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት በሰፊው ሙሉዓለም አዳራሽ ለእይታ ይበቃል። (ኢንሻአላህ)

በፕሮግራሙ ላይ
የመንዙማው ንጉስ ክቡር ዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ አወል ሐምዛ በመረዋ ድምፃቸው የዐለማትን እዝነት ያወዳድሳሉ ያሞጋግሳሉ።

ሕፃናት በጣፋጭ አንደበታቸው ጥዑም ነሽዳዎችን ያቀርባሉ።

ትንታግ ዑለማዎቻችን በርቱዕ አንደበታቸው ኮርኳሪ ዳዕዋዎች ያደርጋሉ።

የተለያዩ ግጥሞች እና ጨዋታዎች በመድረኩ ፈርጥ ኡስታዝ ሷሊሕ አስታጥቄ መድረኩን ውብ ያደርጋሉ።

አንጋፋ እና ወጣት የኪነጥበብ ሰዎች አዝናኝ፣ አስተማሪ እና አስቂኝ ተውኔቶችን ያሳያሉ።

ራምሳ እና ዒሽቅ ለመድሕ በተካኑ ማዲሖች ይታሸቃል።

ምን ይሄ ብቻ

ልዩ ልዩ ሰርፕራይዝ
ሽልማቶች
መነባንቦች
ወጎች
ኧረ ብዙ ብዙ

ታዳሚዎቻችን ሊያስደስቱ የሚችሉ ፕሮግራሞችን ደግሰን ፣ ቀምመንና መጥነን እንጠብቅዎታለን።

ቲኬቶችን በሁሉም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፎች እና በየሰፈሩ በወከልናቸው ወኪሎቻችን ያገኛሉ።

ለበለጠ መረጃ 0918399260 ይደዉሉ።
ያስታውሱ 6 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

https://t.me/mehdi_multimedia
785 views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-24 21:03:37 ከነገ ጀምሮ በባህርዳር ከተማ
በሕብረት ባንክ
በሁሉም ቅርጫፎች
ቲኬቶችን ማግኘት ትችላላችሁ

https://t.me/mehdi_multimedia
662 views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 17:26:09
ኢሽተቅና ልዩ የመድረክ ዝግጅት

የካቲት 6 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት
በሙሉዓለም አዳራሽ
666 views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ