2021-05-21 16:14:54
አስገራሚ እውነታዎች
ራሱን የማይጠግን ብቸኛው የሰውነታችን ክፍል
ጥርሳችን ብቻ ነው
ስሜታቸው ሲነካ ማልቀስ የሚችሉ እንስሳት ሰዎች
ብቻ ናቸው
አንድ አዲስ ሰው አንድ ቤት ውስጥ ሲገባ 37
ሚሊዮን
ባክቴሪያዎች አብረው ይገባሉ
፡
አንጎል 10 ዋት አምፖል በሚሰራበት የኃይል መጠን
ነው
የሚሰራው
፡
ኒውሮኖች በዕድሜ ዘመናችን በሙሉ ማደጋቸውን
አያቋርጡም
፡
የፊት ፀጉር ከየትኛውም አይነት የቆዳ ፀጉር የበለጠ
በፍጥነት
ያድጋል
፡
የሰው ልጅ ፀጉር አማካይ ዕድሜ ከ3-7 ዓመት ነው
፡
ልብ 9 ሜትር ርቀት ደም ወደፊት ለመርጨት
የሚያስችል ግፊት
ይፈጥራል
፡
ከመወለዳችሁ በኋላ የመስማት ኃይላችሁ ይቀንሳል
፡
ከሳምንቱ ቀናት ውስጥ ሰኞ ድንገተኛ የልብ ህመም
በብዛት
የሚከሰትበት ቀን ነው
፡
ጠዋት ጠዋት ቁመታችን ከማታ ቁመታችን በአንድ
ሴንቲ ሜትር
ይረዝማል
፡
ጉበት በ 8 ወሩ እራሱን ያድሳል
ጤነኛ የደም ግፊት የሚባለው s 80/d120 ነው
፡
በእያንዳንዱ ደቂቃ 300 ሚሊዮን ሴሎች
ሰውነታችን ውስጥ
ይሞታሉ
፡
በየቀኑ አንድ አዋቂ ሰው 300 ቢሊዮን ሴሎችን
ያመርታል
፡
የእያንዳንዱ ሰው የምላስ አሻራ የተለያየ ነው
፡
ዓለማችን ላይ በብዛት የሚገኘው የደም አይነት ኦ
ነው
፡
የምትተኙበት ክፍል ቅዝቃዜ በጨመረ መጠን
የምትመለከቱት
ህልም መጥፎ የሚሆንበት ዕድልን ይጨምራል
፡
አንድ ሰው በቀን 8 ሰዓት መተኛት እና በቀን 2 ሊትር
ውሀ ከተጠቀመ በቀላሉ 75% በሽታን ይከላከለል
፡
ሴቶች ከወንዶች ባነሰ መልኩ ካሎሪ ቀስ ብለው
ያቃጥላሉ
በቀን በአማካይ 50 ካሎሪ ብቻ ሴቶች ያቃጥላሉ
Join us
@Amazing_facts2
@Amazing_facts2
#Share
12.4K viewsCillari, edited 13:14