የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.12K
የሰርጥ መግለጫ
አብድልጀባር ያሲን ነኝ፣ ይህ ቻናል ዓላማው አላህ በሰጠኝ ተሰጥኦ በ ምችለው አቅም ኡማውን ማገልገል ነው።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-06-22 07:02:53
435 views𝙰𝚋𝚞𝚓𝚊, 04:02
2022-06-21 21:21:50
“ በሶስት ወራት ቁርኣንን ያኽትሙ”
እንኳን ደስ አላችሁ
አሊፍ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ እና የተጅዊድ ት/ቤት ፦
ከአሊፍ ጀምረው አረብኛን ቀላል በሆነ ዘዴ ማንበብ ችለው ቁርኣንን በ3 ወር ያኽትሙ እያለ 3ኛ ዙር ት/ት የፊታችን ሀሙስ 16/10/2014 እንደሚጀምር ስንገልፅልዎ በታላቅ ደስታ ነው ።
እርሶም ይምጡና ቁርኣንን በ3 ወር ያኽትሙ
በዕድሜና በፆታ ያልተገደበ
በሚመቾት ሰዓት ና ቀን
ቅዳሜ ና እሁድን ጨምሮ
#ምዝገባው እያለቀ ነው!!
#3ኛ_ዙር_ፕሮግራም!!
#ሰኔ_16_ይጀምራል!!
#ይፍጠኑ_ያለን_ቦታ_ውስን_ነው!!
አድራሻ ፦ አዳማ
#ከፖስታ ወደ መብራት በሚወስደው መንገድ አንበሳ ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ
0933576074
0940221366
0932330835
አላማችን የቁርኣን አነባበብን ቀላል ማድረግ ነው።
@Aliifquran
@Aliifquran
414 views𝙰𝚋𝚞𝚓𝚊, 18:21
2022-06-15 09:28:16
https://youtube.com/channel/UC9YeW1cs4HUPecEKv32a13w
ሁላቹም አዲሱን Youtube ቻናሌን Subscribe በማድረግ አዳዲስ ስራዎቼን መከታተል ትችላላቹ
423 viewsĶilå Šmilě , 06:28
2022-06-06 20:37:28
Watch "yetzeyenew - Tofik Yusuf | የተዘየነው - ቶፊቅ ዩሱፍ | new ethiopia music nasheed 2022" on YouTube
534 viewsAbuja, 17:37
2022-05-29 06:29:31
" ምርጥ የፈረንሳይ ሽቶ ተቀባ ፣ አለስላሽ ነገርም ተጠቀም ፣ ስታድግ የሰውነትህ ቆዳ ለስላሳና ኮንጆ ይሆናል !" አሉኝ ።
" አያቴ ሰባ አመት አልፏታል፤
ነገር ግን ሰውነቷ በጣም ለስላሳና ቆንጆ ነው! " አልኳቸው።
" ምን ታደርግ ነበር? !" አሉኝ ።
" በቀን 20 ግዜ ውዱእ ታደርጋለች! " አልኳቸው ።
614 viewsAbuja, 03:29
2022-05-15 07:42:09
Channel photo updated
04:42
2022-05-15 07:39:18
1.2K viewsAbuja, 04:39
2022-03-23 21:16:25
975 viewsAbuja, 18:16
2022-03-23 21:15:51
የዘንድሮው ረመዳን ከዛውያ ቲቪ ጋር ልዩ ነው!!!
**^****
በአብረን
እናፍጥር ፕሮግ
ራማችን ከሰሜን
እስከ ደቡብ ከ
ምስራቅ እስከ
ምእራብ ስለበጎነት ተጉዘናል ::
ኸይር ውሃ ከእቅዳችን በላይበዚሁ ጉዞ ስራ ስርቷል እናሳያቹሃለን::
ቤታቸው ለተቃጠለባቸው ወገኖች ከነበራቸው በተሻለ ሁኔታ ገንብተናል ርክክቡን እንጋብዛቹሃለን::
ደሞ ውዲህ አያህ ኢቨንት እና ማስታወቂያ ከዛውያችን ጋር በመተባበር በአይነቱ ለየት ያለ እያዝናና እና እየፈተነ የሚያስተምር ልዩ ውሎ እና አዳር በወንጪ አዘጋጅቶ እየጠበቀ ነው::
ውድ ተመልካቾቻችን ያከበሩ ልዩ ድግስ ከዛውያ ቲቪ በረመዳን ለረመዳን አሰናድተናል::
ፕሮግራሞችን ስፖንሰር በማድረግ ምርት እና አገልግሎታችሁን ታስተዋውቁ ዘንድ ተጋብዛቹሃል::
ረመዳን ሙባረክ
811 viewsAbuja, 18:15
2022-03-09 18:52:00
#ለተወደዳችሁ_የምርኩዝ_ቤተሰቦች
የህልም የትጋትና ስኬትን ትስስር እያንፀባረቀ ለ19 ዙሮች በድምቀት ሲከናወን የቆየው የምርኩዝ መድረካችን፤ #20ኛ መድረኩን "#የረመዳን_ቀለማት_3" በሚል ዓቢይ ርዕስ ቅዳሜ መጋቢት 10 እና እሁድ መጋቢት 11/2014 በወዳጅነት ፓርክ እንደሚከናወን በማኅበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ማስታዋወቃችን ይታወሳል።
ይሁን እንጂ በተለያዩ አስገዳጅ ምክንያቶች ዝግጅታችንን #ለአንድ_ሳምንት በማራዘምና #አንድ_ቀን_ብቻ በማድረግ #ምርኩዝ_20 #የረመዳን_ቀለማት_3 ልዩ መድረካችን #እሁድ_መጋቢት_18 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ #በወዳጅነት_ፓርክ በድምቀት የሚከወን መኾኑን ከታላቅ አክብሮት ጋር ለማስታወስ እንወዳለን።
#ህልም_ትጋት_ስኬት
#ምርኩዝ!
832 viewsAbuja, 15:52